ልዩ ልዩ ዜና

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 7 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ኢትዮጵያውያን ከመሬት ጋር ያለን ቁርኝት እጅግ የጠበቀ ነው›› ‹‹ወጪና ገቢን በሥርዓት መመዝገብ ከተቻለ ዘርፉ አክሳሪ አይደለም›› ኢንጂነር ጀበል ጀማል (የ‹‹ጀ.ጀኮን ኮንስትራክሽን›› መሥራችና ማኔጂንግ ዳይሬክተር) «ወጣቶች ነገን እየጠበቁ አይደለም፤ ዛሬን እየገነቡት ነው!» ዜናዬነህ ግርማ የማይደበዝዝ የታሪክ አሻራ፤ አበበ...

የአዲስ ቅኝት አሸናፊዎች የ120 ሺህ ብር የገንዘብ ሽልማት

 መቀመጫውን በካናዳ ያደረገው እና በOMNI ቻናል በRogers ኔትወርክ ስርጭት የሚያቀርበው አዲስ ቅኝት ቴሌቪዥን አንደኛ ዓመቱን በማስመልከት ባዘጋጀው የሥነ ጽሑፍ ውድድር አሸናፊ ለሆኑት ሦስት ተወዳዳሪዎች የገንዘብ ሽልማታቸውን በይፋ አበርክቷል። ነዋሪነታቸው በአዳማ፣ ሻሸመኔ እና አቃቂ ለሆኑት...

የአንጋፋውን ጋዜጠኛ ድምጽ እንደገና እንስማ

ኑ ጥቂት ድጋፍ አድርገን ተስፋ እናለምልም ‼️ ባለ ወርቃማ ድምጹ ትንታጉ አንጋፋ ጋዜጠኛ ወንድማችን በላይ በቀለ በድንገተኛ ህመም በአልጋ ላይ ከዋለ ቀናት ተቆጥረዋል። እጅግ በጣም ትሁትና ሙያውን አኮባሪው ጋዜጠኛ በላይ ከህመሙ ለማገገም የእኛን የሁላችን ድጋፍ ይፈልጋል...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ ነው›› ክቡር ገና ‹‹የኢትዮጵያ ትልቁ ሀብት ሕዝቧ ነው››     ዶ/ር ንጉሡ ለገሠ "ልዩነታችንን እነደ ጠላትነት ሳይሆን አብሮ ለመስራት የሚያስችል ዕድል አድርገን ማየት አለብን"አለባቸውደሳለኝ‹‹ሚዲያ እንደ ምግብና ኦክስጅን የሕይወት አካል...

«ኢትዮጵያ ከጦርነትና ከስደት የምታርፍበት ዘመን ይሁን!»

የኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ልዑል ኤርሚያስ ሣህለ ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ፣ ለ፳፻፲፱ ዘመነ ሉቃስ አዲስ ዓመት ባስተላለፉት መልእክት፥ በዓለም ዙሪያ የሚገኙ ኢትዮያውያን አዲሱን ዘመን በተስፋ እንዲቀበሉ ጥሪ አቀረቡ። ልዑሉ በእንቁጣጣሽ በዓል ምኞታቸው ላይ እንደገለጹት፥ በዓሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች