ልዩ ልዩ ዜና

ኢድ ሙባLከ

ለመላዉ የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው ኢድ አል አደሃ (አረፋ) አደረሳችሁ!!! ከግዮን መጽሔት ዝግጅት ክፍል ።

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 15 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- "ማኅበራችን ኢትዮጵያን የአፍሪካ ሪል ስቴት ማኅበር አባል አድርጓል" ‹‹አዲስ አበባ የአፍሪካ ኢንቨስትመንት መናኸሪያ  እንድትኾን ነው የምናልመው›› ኤዶም ዳምጠው -ከታሪክ ማህደር :-  ከ35 ዓመት በኃላመንግሥቱ  ኃይለማርያም  ያቺን ሰዓት!(የስደቱ  ድርብ  ገጽታ ሲፈተሽ) -ስለ ምርጫ :- ከምዝገባ ...

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ ግንቦት 1 2018 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

በኢትዮጵያ ነፃ ኘሬስ ከ25 ዓመት በላይአገልግለናል !!! -የአርበኞች አደራና የትውልዱ ዕዳ!ከሣልሳዊትባይነሳኝ -የአሜሪካ ወታደራዊ ግርማና የሽንፈት አዙሪት      -በአርበኞች ልብ ውስጥ የታተመው ቃል-ኪዳን ምን ነበር? -የኢትዮጵያን የአትሌቲክስ ከፍታ ያሳየው ድግስበምስጋናው ታደሰ    -ሚያዝያ 27 የድል ቀንለኢትዮጵያውያን ያለው ትርጉምዓለምሸት ሞገስ -የሁለት ዓለም ስንብት ከዕዝራእጅጉ ...

“ሕገ መንግሥታዊ ተቃርኖዎች”:-  ከዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ጋራ ውይይት

ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል በተለይ በ1997 ዓ.ም በተደረገው ምርጫ 97 እና ውጤቱን ተከትሎ መንግሥት በወሰደው ርምጃ የደረሰውን ጉዳት ለመመርመርና ለመበየን የተቋቋመውን አጣሪ ኮሚሽን በመምራት ይታወቃሉ። በወቅቱ መንግሥት ያልተመጣጠ ኃይል ተጠቅሟል በማለታቸው ምክንያት ከሀገራቸው ተሰድደው ለመኖር...

በቀድሞ ዳኛ ፍሬሕይወት ሳሙኤል

አዲስ መጽሐፍ በገበያ ላይ ውሏልአቶ ፍሬሕይወት ሳሙኤል ቅድመ 1997 ዓ.ም የደቡብ ክልል ፕሬዝዳንት የሕግ አማካሪ እና በኋላም የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ዳኛና ፕረዚዳንት ኾነው አገልግለዋል፡፡ በብዘዎች የዴሞክራሲያዊ ምርጫ ትውስታ አይረሴ በኾነው የ1997 ዓ.ም ምርጫ ከ 200...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች