ማስታወሻ

ፈላስፋው አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) (1940 – 2016 ዓ.ም)

‹‹...ሀገራችን ኢትዮጵያ የነጻነቷ እና የማንነቷ መለዮ ወይም ፊርማ፣ የጽሑፍ ባህሏ ነው። ኹላችንም ባንኖርና፣ ኢትዮጵያ ደግሞ ጽሑፎቿ ብቻ ቢቀሩ፣ ማንነቷ እና ነጻነቷ ዕውቅና አያጣም ብዬ አምናለሁ።...›› (ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ፕሬዝዳት ፕሮፌሰር አንድርያስ እሸቴ...

ጋራድ ሀንሳር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

(1942-2017 ዓ.ም) የኢትዮጵያ ሶሻል ዲሞክራቲክ ፓርቲ (ኢሶዴፓ) ሊቀ መንበር፣ አንጋፋው ምሁር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። ለመኾኑ ጉምቱው መምህር እና ፖለቲከኛ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ማን ነበሩ? ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ የተወለዱት መጋቢት 1942...

ፈላስፋው አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር)

ፈላስፋው አንድርያስ እሸቴ (ፕ/ር) (1940 – 2016 ዓ.ም) ‹‹...ሀገራችን ኢትዮጵያ የነጻነቷ እና የማንነቷ መለዮ ወይም ፊርማ፣ የጽሑፍ ባህሏ ነው። ኹላችንም ባንኖርና፣ ኢትዮጵያ ደግሞ ጽሑፎቿ ብቻ ቢቀሩ፣ ማንነቷ እና ነጻነቷ ዕውቅና አያጣም ብዬ አምናለሁ።...›› (ፕ/ር አንድርያስ እሸቴ) የአዲስ አበባ...

አልሞ ተኳሹ፣ የካራማራው ጀግና  ዓሊ በርኬ ሲታወስ!

“ጠላትን ቆጣሪ ልክ እንደኮርኬ ታንክ ማራኪ ጀግና ዓሊ በርኬ” በእጅ ቦንብ የጠላንትን ታንክ ላንቃ ያዘጋ፣ ታንክ ማራኪ፣ በካራማራ የድል ኒሻን፣ የሻለቃ ባሻ መዓረግም ተሸላሚው ዓሊ በርኬ ባሳለፍነው ግንቦት 28 ቀን 2015 ዓ.ም ከዚህ ዓለም ድካም አርፏል።...

ኢንጂነር ተረፈ ራስወርቅ ሲታወሱ

ከእዝራ እጅጉ/ተወዳጅ የሚድያ እና የኮሚኒኬሽን ማእከል     እንደ በር መግቢያ    ጊዜው ግንቦት 2005 ዓ.ም  ነበር፡፡ የዛሬ 10 ዓመት መኾኑ ነው፡፡ በአፍሪካ አንድነት ድርጅት ምሥረታ ዙርያ አንድ ሰው ቃለ-ምልልስ ማድረግ እፈልግ ነበርና ወዳጄ የሕግ ምሁሩ ጋሽ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች