ምጣኔ ሀብት

የሶስት ወራት ቁጥሮች ምን ይነግሩናል ?

▶️ ባለፉት ሶስት ወራት የተሰበሰበው የፌደራል መንግስት ገቢ 323 ቢሊየን ብር ደርሷል፤ ▶️ ይህ አፈጻጸም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ112 በመቶ ጭማሪ ያለው ሲሆን ÷ በወቅቱ የተሰበሰበው ገቢ 152 ቢሊየን ብር ነበር፡፡ ▶️ ባለፉት ሶስት...

ባለፉት ሶስት ወራት ኢትዮጵያ ከወርቅ ሽያጭ 1.2 ቢሊዮን ዶላር ማግኘቷን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ተናገሩ  

ኢትዮጵያ በ2018 በጀት ዓመት ሶስት ወራት ውስጥ ከወጪ ንግድ ካገኘችው 2.5 ቢሊዮን ዶላር ገቢ  ውስጥ ከፍተኛውን ድርሻ የያዙት ወርቅ፣ ቡና እና አበባ መሆናቸውን የፕላን እና ልማት ሚኒስትሯ ዶ/ር ፍጹም አሰፋ ተናገሩ። በዚህ ጊዜ...

በሶስት ወራት ብቻ 6.5 ትሪሊዮን ብር የተንቀሳቀሰበት የዲጂታል ፋይናንስ

የሚኒስትሮች ምክር ቤት የመቶ ቀን እቅድ ግምገማ የዓለምን የኢኮኖሚ አዝማሚያ፣ የኢትዮጵያን ማክሮ ኢኮኖሚ የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም እንዲሁም የእድገት አዝማሚያን እና አጠቃላይ ምልከታን ያካተተ አቅርቦትን አካትቷል። በዓለም የኢኮኖሚ ልማት አውድ ስንመለከት ኢትዮጵያ ልዩ ጥንካሬ እና...

የዶላር ምንዛሪ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በአንድ ሣምንት ብቻ ከአምስት ብር በላይ ጨመረ

ባለፈው አንድ ሣምንት ንግድ ባንክ ዶላር የሚገዛበት እና የሚሸጥበት ተመን አምስት ብር ከ50 ሳንቲም ገደማ ከፍ ብሏል። የብሔራዊ ባንክ አመልካች ዕለታዊ የምንዛሪ ተመን በአንጻሩ 150 ብር ከ90 ሳንቲም ደርሷል። ብር በውጭ ምንዛሪ ገበያው መዳከሙን...

አቶ አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ የስትራቴጂክ አጋርነት ኦፕሬሽን ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሽዴ ከዓለም ባንክ የኦፕሬሽን ጉዳዮች ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሚስ አና ብጄርዴ ጋር በቅድመ-ልማት ፕሮጀክቶች፣ በመካሄድ ላይ ያሉ የሪፎርም ስራዎች እና አዳዲስ የፋይናንሺንግ ዘዴዎች ላይ ያለውን ትብብር ለማጠናከር ከፍተኛ ደረጃ ያለው ውይይት አደርገዋል። ውይይቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች