ሰሞነኛ

“በየሳምንቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎችን እየመዘገብኩ ነው”

የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም ፅሕፈት ቤት በየሳምንቱ አንድ ሚሊዮን ዜጎችን እየመዘገበ መሆኑን በማብሰር፣ እስካሁን የተመዝጋቢዎች ቁጥር 37.5 ሚሊዮን መድረሱን አስታውቋል። የፅሕፈት ቤቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮዳሄ አርአያስላሴ እንደገለጹት፤ እስከ መጪው ሰኔ ወር ድረስ ተመዝጋቢዎችን 90 ሚሊዮን...

በአያት ሪል ስቴትና በባለሥልጣኑ መካከል ያለው ውዝግብ

በሪል ስቴት ዘርፍ ፈር ቀዳጅ የሆነው አያት ሪል ስቴት አክሲዮን ማኅበር፣ ከ18 ዓመታት በፊት በአያት ደራርቱ አደባባይ አቅራቢያ የገነባቸውን የመኖሪያና የንግድ ሕንፃዎች "የመጠቀሚያ ፈቃድ" ባለማስረከቡ ከ134 በላይ ባለንብረቶች ለከፍተኛ ቅጣት መዳረጋቸውን ገለጹ። እንደ ባለቤቶቹ ገለጻ፣...

የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ የወርቅ የፀጉር ጌጥ ወደ እናት ሀገሩ ተመለሰ

ከ150 ዓመታት በፊት በመቅደላ ጦርነት ወቅት በእንግሊዝ ወታደሮች ተዘርፎ ከሀገር የወጣውና የዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ንብረት የሆነው ታሪካዊ የወርቅ የፀጉር ጌጥ በይፋ ለኢትዮጵያ ተመልሷል። መጋቢት 7 ቀን 2026 እ.ኤ.አ. በዋሽንግተን ዲሲ በሚገኘው...

“ኢትዮጵያ የባሕር በር አያስፈልጋትም የሚል የፖለቲካ ፓርቲ ካለ መሰረዝ ነው ያለበት”

ኢትዮጵያ የባሕር በር አያስፈልጋትም የሚል የፖለቲካ ፓርቲ ካለ ከፓርቲነት ተሰርዞ ከፖለቲካው ምዕራፍ መውጣት እንዳለበት የኢዜማ አመራርና የአዲስ አበባ ከተማ ውበትና አረንጓዴ ልማት ቢሮ ኃላፊ ግርማ ሰይፉ ተናገሩ። አቶ ግርማ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር በነበራቸው ቆይታ...

” (ሻዕቢያን) ዳግም ህዝባችንን እንዲበድል እድል አንሰጥም ምናልባት ከሞከረ ደግሞ የመጨረሻ ሙከራው ነው የሚሆነው ብዬ ነው እኔ የማምነው “

)የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ (ዶ/ር) በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ከኢዜአ ጋር በትግርኛ ቋንቋ ቃለ ምልልስ አድርገዋል። በሰሜኑ አካባቢ ተከስቶ የነበረው ግጭት፣ ስለጦርነቱ መንስኤ፣ አሁን በክልሉ አለ የሚባለው ውጥረት እንዲሁም ከሻዕቢያ ጋር የተያያዙ ነጥቦች የውይይቱ አጀንዳ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች