ሰሞነኛ

ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና የሕግ የበላይነት!!

መግቢያ፤​በማንኛውም ዴሞክራሲያዊ ማኅበረሰብ ውስጥ ሐሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት እና የፕሬስ ነጻነት የሉዓላዊነትና የነጻነት መገለጫዎች ተደርገው ይወሰዳሉ። በተለይም በመገናኛ ብዙኃን የሚሠሩ ጋዜጠኞች የማኅበረሰቡን ድምፅ በማስተጋባት፣ የመንግሥትን አሠራር በመታዘብና ተጠያቂነትን በማስፈን ረገድ የጎላ ሚና አላቸው። ይሁን እንጂ...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት 2' በግዛቱ የአድዋ ድል መታሰቢያ ቀን እንዲሆን የቀረበን የውሳኔ ሐሳብ በከፍተኛ ድምጽ አፀደቀ። ይህ 'ኤችአር 441' የተሰኘው የውሳኔ ሐሳብ የፀደቀው ባለፈው ሳምንት በግዛቲቱ የሕዝብ ተወካዮች ምክር...

የመካከለኛው ምሥራቅ ቀውስ ለኢትዮጵያ ምን ጫና ይኖረዋል?

ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምሥራቅ የተቀሰቀሰው ጦርነት ከወታደራዊ ግጭትነቱ ባለፈ በዓለም አቀፍ ደረጃ ‹‹የኢኮኖሚ ሱናሚ›› የመቀስቀስ አቅም እንዳለው ባለሙያዎች ያስጠነቅቃሉ፡፡ ይህ ሥጋት በተለይ እንደ ኢትዮጵያ ላሉ ታዳጊ ሀገራት የኑሮ ውድነቱን ይበልጥ...

ለመረጃ ምላሽ የማይሰጡ የስራ ሀላፊዎችን በወንጀል ተጠያቂ የሚያደርገው የመረጃ ነፃነት አዋጅ

ረቂቅ ህጉ ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች ልዩ ጥበቃ የሚሰጥ ፣ የእምባ ጠባቂ ተቋምን ደግሞ አስተዳደራዊ ቅጣትንም በመቅጣት ጭምር ህጉን እንዲያስፈፅም ሙሉ ሀላፊነትን የሰጠው ነው፡፡ የመንግስትን የመረጃ ሚስጥራዊነት ያስቀራል የተባለ እና የግል ድርጅቶችን ጭምር ለተጠየቁት መረጃ ምላሽ...

‹‹ያለ እውቀት በሚነገር ቃል፤ በጎውን ሥራ/ምክር የሚያጨልም ይህ ማነው?!››

ስለመቄዶንያው ብንያም በለጠ፡- ያየነውን እንመስክራለን፤ የሰማነውን እንናገራለን!! ሰሞኑን በማኅበራዊ ትስስር መድረክ የመቄዶንያው መስራች ብንያም በለጠን በተመለከተ ምክርና ወቀሳ አዘል የሆኑ ጽሑፎች ሲዘዋወሩ ነበር፡፡ የጽሑፎቹ ሐሳብ ከታላቁ ቅዱስ መጽሐፍ፤ ከመጽሐፈ ኢዮብ አንድ ኃይለ-ቃልን አስታወሰኝ፡፡ ቃሉ እንዲህ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች