ቅኝት

የኢትዮጵያ፣ የኤርትራና የህወሓት የቃላት ጦርነት ንሯል።ይዋጉ ይሆን?

ሶስቱም ኃይላት የጦር ኃይላቸዉን እያጠናከሩ፣ አዳዲስ ተዋጊ እየመለመሉ መሆናቸዉ እየተዘገበ ነዉ።ሰሞኑን ከአሥመራ የሚናፈሱ መረጃዎች ደግሞ «ለሚፈጠረዉ ቀዉስ ነዳጅ ለመቆጠብ» በሚል የአስመራ የሕዝብ ማመላሻ ተሽከርካሪዎች ሥራ እንዲያቆሙ ታዘዋል።ጋዛን ያንቀረቀበዉ፣ መካከለኛዉ ምሥራቅን ያተራመሰዉ፣ የተቀረዉን ዓለም ያስተዛዘበዉ...

የፖለቲካ ጥያቄዎችን ማስተናገድ የሚችሉ ጠንካራ የፌደራል ተቋማት እና ሕግ ያስፈልጋል

በሀገሪቱ የተፈጠሩና እየተፈጠሩ ያሉ ግጭቶች አንዱ ምክንያት ብዝኃነትን ለመቀበል ዝግጁ አለመሆን እና ከብዝኃነት ጋር አብሮ ለመኖር የሚያስችል ስርዓት ማበጀት አለመቻሉ፤ ለፌዴራል ስርዐቱ ገቢራዊነት አሁንም ችግር ሆኖ መቀጠሉን የሕገ መንግሥትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ለአሐዱ አስታውቋል። የማዕከሉ...

“የሊዝ ህግ ተላልፈዋል” የተባሉ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች በሶስት ቀናት ውስጥ 45 ሺህ ብር ቅጣት እንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው 

r በአዲስ አበባ ከተማ “የመኖሪያ ቤቶቻቸውን ለንግድ ስራ አውለዋል” የተባሉ ነዋሪዎች፤ በሶስት ቀናት ገደብ ውስጥ እስከ 45 ሺህ ብር ቅጣት እንዲከፍሉ ማስጠንቀቂያ እንደተሰጣቸው ለ“ኢትዮጵያ ኢንሳይደር” ተናገሩ። ነዋሪዎቹ የመኖሪያ ቤቶቻቸውን ለሌላ አገልግሎት ለማዋል የሚያስችላቸውን የሊዝ ውል...

በአውሮፓ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለውን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት ለማደስ ያለመ ኮንፈረንስ በፓሪስ ሊካሄድ ነው

በኢትዮጵያ ቅድሚያ በሚሰጣቸው ዘርፎች የሚፈስሰውን የአውሮፓ መዋዕለ ንዋይ ለማሳደግ ያለመ ኮንፍረንስ በፈረንሳይ ፓሪስ ሊካሄድ ነው። ከአንድ ወር በኋላ በሚካሄደው በዚህ ኮንፍረንስ ላይ ከ100 በላይ የአውሮፓ ኩባንያዎች ተወካዮች ይታደማሉ ተብሏል።  በመጪው ጥቅምት 24፤ 2018 የሚካሄደውን ይህን...

ግእዝ፡- የዓለም አቀፉ ኢትዮጵያ ጥናት መሠረት!!

በተረፈ ወርቁ (ዲ/ን) እንደ መንደርደሪያ፤ የሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ባሳለፍነው ሳምንት 22 ኛውን ‹የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባኤ› በስኬት አካሂዷል፡፡ መረጃዎች እንደሚጠቁሙት- የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባኤ በተለያዩ ሀገራት ተካሂዷል፤ ለአብነትም፤ የመጀመሪያው የኢትዮጵያ ጥናት ዓለም አቀፍ ጉባኤ እ.አ.አ....

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች