ቅኝት

“አዲስ አበባ ሕብረ ብሔራዊ ከተማ ናት እያልን ለአንድ ክልል ልዩ ጥቅም የሚያስገኝ ውሳኔ አናስተላልፍም” ተመካካሪዎች

በሀገራዊ ምክክር ጉባኤ 23ኛ ቀን ውሎ በርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድኖች (የሥራ ቡድኖች) ደረጃ የሚካሄደው ምክክር ተጀምሯል። በአንድ የሥራ ቡድን ውስጥ የሚገኙ ሁለት ስልታዊ ቡድኖች የአጀንዳ ምክረ ሀሳባቸውን ለሥራ ቡድናቸው ጉባኤ ያቀረቡ ሲሆን፤ የሁለቱን ስልታዊ...

በምክክሩ ወቅት በሀሳብ ልዩነት “አድማ የመቱ” ነበሩ

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በ22ኛው ቀን ውሎው በስልታዊ ቡድን ደረጃ ሲካሄድ የቆየውን ምክክር አጠናቋል። ይህ የምክክር ሂደት ባለፈው ሳምንት እንዲጠናቀቅ ዕቅድ ተይዞለት የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ የሥራ ቡድኖች ሲካሄዱ የነበሩ የምክክር ሂደቶች መጠናቀቅ ባለመቻላቸው ምክንያት ተጨማሪ...

የምክክሩ አወያዮች ላይ ቅሬታ ቀረበባቸው

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 20ኛ ቀን ውሎ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም ይጀመራል ተብሎ የነበረው የርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድን ምክክር ሳይጀመር ቀርቷል። የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርዓያ፤ ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሰጡት...

“ተፅዕኖ ፈጣሪዎች” የተባሉ ግለሰቦች በምክክሩ እንዲሳተፉ በምን መስፈረት ተመረጡ?

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 17ኛ ቀን ውሎ የክልል ተወካዮች ጉባኤ አባላት ተመርጠዋል። ጉባኤው በርዕሰ ጉዳይ ተመካካሪ ቡድን የተዘጋጁ ውሳኔዎች ወደሚቀጥለው ምዕራፍ ከማለፋቸው በፊት የምክረ ሀሳቦችን ተቀባይነት የማረጋገጥ ስልጣን የተሰጠው መሆኑን ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን “የሀገራዊ ምክክር...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ ምክረ ሀሳቦች ዙሪያ ተመካክረዋል። በንዑስ ቡድን ደረጃ የተዘጋጁ የምክረ ሀሳብ ቃለ ጉባኤዎች ተጠናቅረው ወደ ስልታዊ ቡድን እንዲያድጉ የተደረገ ሲሆን፤ የስልታዊ ቡድኖች አባላት አልተካተቱም ያሏቸውን ሀሳቦች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች