በዚህ ሳምንት

የዜጎች የጅምላ እሥር ለመንግሥት ምን ይረባዋል?

ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በሀገራችን የዜጎች ጅምላ እሥራት እየተበራከተ መጥቷል፡፡ የእሥራቱ ዋነኛ ዓላማ ደግሞ ፖለቲካ ነው፡፡ እንደሚታወቀውና በርካታ ጥናቶች እንደሚያመላክቱትም አብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት እሥረኞች የፖለቲካ እሥረኞች ናቸው፡፡ አሁን ደግሞ በዚህ ዙሪያ ኢትዮጵያችን ግንባር ቀደም የምትኾንበትን...

የሕዝብ እና መንግሥት አያዎ የት ያደርሳል?

የኢትዮጵያ ማኅበረ ፖለቲካዊ እውነታ ዕለት ዕለት ወደ ቁልቁለት እየተምዘገዘገ ነው፡፡ ይኽ ለመኾኑ ታሪካዊ እና ነባራዊ ምክንያቶች ሊቀርቡ ይችላሉ፡፡ ዳሩ ግን የብልጽግና መንግሥት ያደሩ ፖለቲካዊ ቅራኔዎችን ለመፍታት የተከተላቸው መንገዶችም ኾኑ እንደ አዲስ ያዋለዳቸው ችግሮች፣ ነገሩን...

ሰሚ ያጣው የትግራይ ረሀብ

አሁን ላይ በትግራይ ክልል የተጋረጠው ረሀብ የክልሉ ፖለቲከኞች ሕዝቡን የሚፈልጉት ለፖለቲካ ግባቸው እንጂ ለሌላ እንዳልኾነ ያረጋገጠ ኹነት ኾኗል፡፡ የትግራይ ፖለቲከኞች ሁልጊዜ ‹‹ሕዛባችን›› እያሉ ቢያላዝኑም መሬት ያለው ሀቅ ግን ከዚያ የተለየ ነው፡፡ 27 ዓመታትን በትግራይ...

አስከፊው ጦርነት ላለመደገሙ ዋስትናው ምን ይኾን?

ከሰሞኑ መቀመጫውን በኖርዌይ ያደረገውና በሰላም ጉዳዮች ላይ ትኩረቱን አድርጎ ጥናቶችን የሚሠራው ተቋም፤ በሰሜን ኢትዮጵያ የተደረገው ጦርነት ከፈረንጆቹ 1984 ወዲህ እንደዓለም ከተደረጉ ግጭቶች መካከል የከፋ ነው ሲል አስነብቧል፡፡ ጥናቱ ባለፈው የፈረንጆች ዓመት ብቻ በፖለቲካ ምክንያት...

አልበርድ ያለው የቤተ ክህነቱ ቀውስ!

በሀገራችን ከጥቂት ጊዜያት ወዲህ ቤተ እምነቶች አካባቢ ግጭት እና ቀውሶች እየተበራከቱ መጥተዋል፡፡ እንደኢትዮጵያ ባሉ ሀገሮች ላይ ደግሞ በእምነት ተቋማት አካባቢ የሚፈጠር ቀውስ ምን ያህል በሀገር ላይ ከባድ ችግር ይዞ ሊመጣ እንደሚችል ግልጽ ነው፡፡ በተለይም...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች