ቢዝነስ ዜና

ንግድ ባንክ በሚሰጣቸው አገልግሎቶች ላይ ተጨማሪ የእሴት ክፍያ ጨመረ

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከዛሬ መስከረም 21 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ በሚሰጣቸው የባንኩ አገልግሎቶች ላይ ደንበኞቹ የሚከፍሉት ክፍያ ላይ የተጨማሪ እሴት ታክስ ታሪፍ የተጨመረ መሆኑን ደንበኞቼ ሊያውቁት ይገባል ሲል ገለጸ። ባንኩ ተጨማሪ እሴት ታክስ እያስከፈለ...

ለአምስት የግል የውጭ ምንዛሬ ቢሮዎች የሥራ ፍቃድ ተሰጠ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ለአምስት ባንክ ላልሆኑ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የስራ ፍቃድ መስጠቱን አስታወቀ። ባንኩ ይፋ ባደረገው መረጃ መሰረት ለአምስቱ የግል የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች የስራ ፍቃድ የሰጠኋቸው ተፈላጊውን መስፈርት ማሟላታቸው አረጋግጨ ነው ብሏል። የውጭ...

አየር መንገዱ ወደ ቤይሩት እና ቴልአቪቭ የሚያደርገውን በረራ አቋረጠ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ላይ በሀገራቱ ባለው ወቅታዊ ሁኔታ ምክንያት ወደ ቤይሩት እና ቴልአቪቭ የሚያደርገውን በረራ በጊዜያዊነት ማቋረጡን አስታውቋል፡፡ በዚሁ መሠረት አየር መንገዱ ማምሻውን በማኅበራዊ ትስስር ገጹ ባጋራው መረጃ እንዳስታወቀው ወደ ቴልአቪቭ የማደርገውን በረራ...

በሊትር እስከ 8ብር የሚደርስ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ ተደረገ

መንግስት በነዳጅ የችርቻሮ ዋጋ ላይ በሌትር እስከ ስምንት ብር የሚደርስ ጭማሪ ማድረጉ ተገለጸ፡፡ በነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ ዋጋ ላይ ማስተካከያ ተደረገ፡፡ በዓለም ገበያ የታየውን የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ መነሻ በማድረግ ከመስከረም 28/2017 ዓ.ም ከምሽቱ 12፡00 ሰዓት...

ኢትዮጵያ የብሪክስ ቡድንን ለመቀላቀል ያቀረበቸው ጥያቄ ተቀባይነት አገኘ

መንግሥት ከ180 ቢሊዮን ብር በላይ ቀጥታ ብድር መውሰዱ ታወቀ በተጠናቀቀው የ2015 በጀት ዓመት ከፍተኛ የበጀት እጥረት ገጥሞት የነበረው መንግሥት፣ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የወሰደው ቀጥታ ብድር (Direct Advance)፣ ከ180 ቢሊዮን ብር በላይ መሆኑ ታወቀ፡፡ የኮቪድ-19 ወረርሽኝና...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች