ቢዝነስ ዜና

ኒያላ ኢንሹራንስ ዲጂታል ኢንሹራንስና የአረቦን ፋይናንሲንግ አገልግሎት ሊጀምር ነው

ኒያላ ኢንሹራንስ አ.ማ. ፤ ግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ እና ካቻ ዲጂታል ፋይናንሺያል ሰርቪስ ጋር በጋራ በመሆን ዲጂታል የኢንሹራንስ እና የአረቦን ፋይናንሲንግ አገልግሎት ለመስጠት በትናትነው ዕለት የመግባቢያ ሰነድ ተፈራረሙ፡፡ በኢትዮጵያ የኢንሹራንስ ዘርፍ ለ30 ዓመታት አገልግሎት በመስጠት የሚታወቀው...

የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉባኤ የግሉ ዘርፍ መድረክ መካሄድ ጀምሯል

የግሉን ዘርፍ ተዋናዮችን፣ ፖሊሲ አውጪዎችንና የፋይናንስ ተቋማትን በማሳተፍ በዘላቂ ልማት፣ በማክሮ ኢኮኖሚ፣ በመዋቅራዊ እና በንግድ ዙሪያ የሚመክር የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጉባኤ የግል ዘርፍ መድረክ እየተካሄደ ነው። የፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በትብብር...

አንድ ኪሎ ቡና 220 ሺ ብር በመሸጥ ሪከርድ ሰበሩ

ቴስቲ ትሬዲንግ ኃ/የተ/የግል ማኀበር / ቴስቲ ኮፊ / በ ባለቤቱ "ፈይሰል አብዶሽ ሲግኔቸር " በሚል  ያቀረበውና ተቀማጭነቱን  በእንግሊዝ እና አሜሪካ ባደረገው ኤም ካልቲቮዌብ ሳይት ባወጣው ኦንላይን የስፔሻሊቲ ቡና ጨረታ በኢትዮጵያ ከፍተኛውን ሽያጭ  ማለትም ለአንድ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና የሁሉ ብድር አብረው ለመስራት ስምምነት ተፈራረሙ

ስምምነቱ የሁሉ ብድር እና ቁጠባ አባላት ማንኛውም የፋይናንስ አገልግሎት በባንኩ የዲጂታል ባንከ ቻነሎች በመጠቀም በቀላሉ አገልግሎቱን ማግኝት እንዲችሉ የሚረዳ ነው። የኢ.ን.ባ የመርቻንት ኤንድ ኤጀንት ማኔጅመንት ዳይሬክተር አቶ ብሌን ኃይለሚካኤል በዚሁ ወቅት እንደተናገሩት ይህ ስምምነት የዲጂታል...

አሐዱ ባንክ ለ6ኛ ጊዜ የደም ልገሳ መርሐ ግብር አከናወነ

አሐዱ ባንክ በይፋ ሥራ የጀመረበትን ፫ኛ ዓመት በዓል በማስመልከት ከሳሮ ኢትዮጵያ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር ክቡሩን የሰው ሕይወት ለመታደግ በአያሌው የሚያግዘውን የደም ልገሳ መርሐ-ግብር አካሒዷል፡፡ በዚህም ባንኩ ካሉት ስድስት ዕሴቶች አንዱ የሆነውን  ሰብአዊነት ተግባር ላይ አውሏል፡፡...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች