ቢዝነስ ዜና

ተፎካካሪያችን የመንግሥት ተቋም መሆኑ ችግር ፈጥሮብናል

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎት በጀመረ በአራት ዓመታት ውስጥ፣ በሀገሪቱ ዙሪያ ያሉ የ90 ቀናት ንቁ ደንበኞቹ ቁጥር 10 ሚሊዮን መድረሱን ገልጿል። ባለፉት አራት ዓመታት ተፎካካሪያችን የመንግሥት ተቋም መሆኑ ችግር ፈጥሮብናል፤ ብሏል ኩባንያው፡፡ የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዊም...

አዋሽ ባንክ 22.7 ቢሊዮን ብር ትርፍ አስመዘገበ

አዋሽ ባንክ በአውሮፓውያኑ 2024/2025 ዓመት ከታክስ በፊት 22 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ትርፍ ማስመዝገቡን ገልጿል። የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ፀሐይ ሽፈራው የ2024/2025 የሂሳብ ዓመት አፈፃፀምን አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫዉም የባንኩ ዋና ሥራ አስፈፃሚ አቶ...

በአጎአ መታገድን 18 የውጭ ኩባንያዎች ከኢትዮጵያ ለቀዉ ወጡ

የአፍሪካ የዕድገትና ዕድል ህግ (አጎአ) መታገዱን ተከትሎ ወደ 18 የሚጠጉ የውጭ ኩባንያዎች ኢትዮጵያን ለቀው መውጣታቸው በአፍሪካ ዲቨለፕመንት ባንክ ግሩፕ (AfDB) ይፋ በተደረገ አዲስ ሪፖርት ተገለጸ። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያ የኢንዱስትሪ ፓርኮች የ45 ሚሊዮን ዶላር ገቢ...

የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል

የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምህረቱ በተገባደደው በጀት ዓመት የዋጋ ግሽበትን ወደ 14 በመቶ ዝቅ ማድረግ ተችሏል አሉ። አቶ ማሞ የብሔራዊ ባንክ የ11 ወራት እቅድ አፈጻጸም ሪፖርትን ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ...

ኢትዮጵያዊው ወጣት አምስት ሚልየን ዶላር የመነሻ ካፒታል አገኘ

ቤተር አውት የተሰኘው ስታርትአፕ በአበልፃጊዎች ምርጡ የማረጋገጨ መሳሪያ እየተባለ እንደሚገኝ ቴክ ክራንች ዘግቧል። ነጻ መተግበሪያ የሚጠቀመው ሶፍትዌር አበልፃጊዎች የተጠቃሚዎች ማረጋገጫ የሚያስተዳድሩበትን መንገድ በማቅለሉ ተወዳጅ ሆኗል። ባለፈው ዓመት ወደ ሥራ የገባው የማረጋገጫ ማዕቀፍ በየሳምንቱ ከ150 በላይ ተጠቃሚዎች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች