ቢዝነስ ዜና

ዳሸን ባንክ ለደንበኞቹ የነዳጅ ክፍያን በቀላሉ በዳሸን ሱፐር አፕ መፈፀም የሚችሉበትን አገልግሎት ይፋ አደረገ

ከዛሬ ጀምሮ የዳሽን ባንክ ደንበኞች በተመረጡ የነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ ሲቀዱ ክፍያቸውን በዳሽን ሱፐር አፕ በሶስት ክሊክ ብቻ መፈጸም የሚችሉበት አገልግሎት አቅርቧል፡፡ይህም ደንበኞች አገልግሎቱን በቅፅበት እንዲያገኙ የሚያስችላቸው ነው፡፡በቅርቡም ዳሸን ባንክ ይህንን አገልግሎት በሁሉም ማደያዎች የሚጀምር...

የባንኮች የብድር እጥረት በቁጠባና ብድር ላይ የፋይናንስ አደጋን አስከትሏል

ባንኮች ሳኮሶችን በመጠቀም የብድር አገልግሎት ቢያቀርቡ ለብዙ ዜጎች ተደራሽ መሆን እንደሚችል ቢታመንም፣ ያለው የብድር አቅርቦት መጣበብ የታሰበው ዕቅድ ከግብ እንዳይደርስ እንቅፋት መሆኑ ተጠቁሟል። ካፒታል የተሰኘው የገንዘብ ቁጠባና ብድር ኅብረት ሥራ ማኅበር በሰጠው ማብራሪያ፣ በኬንያ ከጠቅላላ...

የኢ-ኮሜርስ ንግድ የስኬት ጉዞዉ ሊደናቀፍ ይችላል

በኢትዮጵያ እንደ ዓለም አቀፍ የኦንላይን የገበያ መሪዎች ለመሆን የጀመረው "ኑግዙ" የተሰኘው አዲስ የኢ-ኮሜርስ መድረክ መጀመሩ ለሀገሪቱ የዲጂታል ንግድ ትልቅ ተስፋን ሰንቋል። ይሁን እንጂ የኢትዮጵያን የገበያ ሁኔታ በጥንቃቄ መገምገም ኑግዙ እና በአጠቃላይ የኢ-ኮሜርስ ዘርፉ...

ያንጎ ኢትዮጵያ ከአሚጎስ ጋር በመተባበር የኢቪ ተሽከርካሪዎች የፋይናንስ ፕሮግራም ጀመረ

በኢትዮጵያ የያንጎ አገልግሎት ኦፕሬተር በሆነው በ’’G2G IT Solutions S.C’’ አማካኝነት በኢትዮጵያ ተኣማኒነት ካለው ከአሚጎስ SACCO የኢትዮጵያ የማይክሮ ፋይናንስ ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት (MOU) መፈራረሙን ሲያሳውቅ ላቅ ያለ ደስታ ይሰማዋል። ይህ አጋርነት በያንጎ ኬርስ ስር...

የኮሜሳ ንግድ ትርዒትና በዛር

በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በመዲናችን አዲስ አበባ 6ኛው የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የኮሜሳ ሳምንት ንግድ ትርዒትና በዛር በስካይ ላይት ሆቴል ከሚያዝያ 27 እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ የሚካሄድ ሲሆን መግቢያ በነጻ ነው፡፡ ይህ ልዩ ንግድ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች