ብዝሃ ሃይማኖት

ቅድስት፡ የዐቢይ ጾም ኹለተኛ ሳምንት

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የበዓላት ቀኖና መሠረት የዐቢይ ጾም ኹለተኛው ሳምንት “ቅድስት” ይባላል፤ ትርጓሜውም የተቀደሰች፣ የተለየች ማለት ነው፡፡ በዚህ ዝግጅታችን ኹለተኛውን ሳምንት ቅድስትን ስያሜና ምሥጢሩን እንማራለን፡፡ ቅድስት ምን ማለት ነው? ሊቁ ቅፉስ ያሬድ ለዐቢይ ጾም ኹለተኛው...

ከ33ቱ በዓላተ እግዝእትነ ድንግል ማርያም አንዱ በዓለ ኪዳነ ምህረት ነው

እመቤታችንም ከጌታችን መቃብር እየሄደች በምትለምንበት ጊዜ አይሁድ ለምቀኝነት አያርፉምና ምን ልታመጣብን ነው በማለት ሊጣሏት ሲመጡ ጌታችንም ከዓይናቸው ሰውሯታል አይሁድም ጠባቂ ቢያቆሙ እመቤታችን ዕለት ዕለት መሄዷን አላቋረጠችም፡፡ እመቤታችንም “ልጄ ወዳጄ ሆይ ከስጋዬ ስጋ ከነፍሴ ነፍስ ነስተህ...

በይቅርታ መንፈስ የዘለዓለማዊ ሕይወትን መንገድ እንጓዝ

ብፁዕ ካርዲናል አቡነ ብርሃነኢየሱስ ሊቀጳጳሳት ዘካቶሊካውያን የ2018 ዓ.ም የዐቢይ ጾም መግቢያን በማስመልከት ያስተላለፉት መልእክት “አንተ ግን ስትጾም ራስህን ተቀባ፣ ፊትህንም ታጠብ፤ በስውር ላለው አባትህ እንጂ በሰዎች ዘንድ ጾመኛ ሆነህ እንዳትታይ፤ በስውር የሚያይ አባትህ ይከፍልሃል።” (ማቴዎስ 6:...

“ዘወረደ” የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሣምንት

የዐቢይ ጾም የመጀመሪያው ሣምንት “ዘወረደ (ዘመነ አዳም)”  ይባላል፡፡ ዘወረደ ማለት ከላይ የመጣ፣ የወረደ ማለት ነው፡፡ስያሜውም የቅዱስ ያሬድ ነው። ትርጉሙም “ከሰማያት የወረደ” ማለት ነው። ቅድመ ዓለም ከአባቱ ከአብ የተወለደ፣ ድኅረ ዓለም ከድንግል ማርያም የተወለደ ነው።...

“መልእክተ ቅዱስ ፓትርያርክ”

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!! በሀገር ውስጥና በልዩ ልዩ ክፍለ ዓለማት የምትገኙ ሕዝበ ክርስቲያን በሙሉ፡- በመዋዕለ ጾሙ ሰይጣንንና መስሓቲ ተግባሩን ድል በማድረግ ድል እንድንነሣ ያደረገን ጌታችን ኣምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እንኳን ለሁለት ሺሕ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች