ብዝሃ ሃይማኖት

“የሀገረ ስብከቱ ስራ አስኪያጅና አንድ አብሯቸው የነበረ አገልጋይ ተገድለዋል

የሆሮጉድሩ ወለጋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መላከ ኤዶም ቀሲስ ድጉማ እና ቀሲስ ደሳለኝ ነሞምሳ የተባሉ አገልጋይ በታጣቂዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ ገለጸች። በቤተክርስቲያኗ በኃላፊነት ደረጃ የሚገኙ አካል፣ "ሰሞኑን የህዳር ፅዮን በዓል አክብረው ሲመለሱ...

ታኅሣሥ 3 በዓታ ለማርያም

ታኅሣሥ በባተ በሦስተኛው ቀን የሚታሰበውና የሚከበረው በዓል ‹‹በዓታ ለማርያም›› በመባል ይታወቃል፡፡ ከእናቷ ከቅድስት ሐና እና ከአባቷ ቅዱስ ኢያቄም በስዕለት የተወለደችው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ዕለት የከበረ እንደመሆኑ ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን...

አለመግባባቶችን በጠመንጃ የመፍታት አስተሳሰብ እንዲቆም የሐይማኖት ተቋማት አሳሰቡ

በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላም እንዲሰፍን፤ "አለመግባባቶችንና ቁርሾዎችን በግጭትና በጦርነት ለመፍታት ማሰብ መቆም አለበት" ሲሉ የሐይማኖት ተቋማት ተወካዮች አሳስበዋል። የሐይማኖት ተቋማቱ ተወካዮች፤ "ችግሮችን በንግግርና በሰለጠነ መንገድ በመፍታት ክቡሩን የሰው ልጅ ህይወት ከሞትና ከስደት መታደግ ይገባል"...

እጅግ ልብ ይሰብራል

ቅድስት ኪዳነ ምሕረት  ሀዘናችሁን ወደ ደስታ ትቀይርላችሁ ግራ በተጋባችሁበት ነገር ሁሉ ደርሳ ታስተካክልላችሁ። በአቅራቢያችን ቤተክርስቲያን ባለመኖሩ ብዙ ምዕመናን ወደ ሌላ ሃይማኖት እየሔዱብን ነው ። ለቀረነው ድረሱልን የጀመራችሁትን ጨርሱልን እናስቀድስ እንቁረብ ይህ በሐዲያና ስልጤ ሶሮ ወረዳ...

ለጥንታዊው የዋልድባ አብረንታንት ገዳም የድጋፍ ጥሪ ቀረበ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት የሚገኘው የታላቁና ጥንታዊው የዋልድባ አብረንታንት መድኃኔዓለም ገዳም አባቶች፤ በመላው ዓለም የሚኖሩ ሕዝበ ክርስቲያኖች ለገዳሙ ድጋፍ እንዲያደረጉ  ጥሪ አቅርበዋል። ዋልድባ አብረንታንት ገዳም ኢትዮጵያ ካሏት መንፈሳዊ ቅርሶች ውስጥ በቀዳሚነት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች