ብዝሃ ሃይማኖት

የፕሮቴስታንት ሙሉ ቸርች ኦርቶዶክስን ተቀበለ !

‎‎ኦርቶዶክስ ቀጥተኛዋ መንገድ ናት! /Hope Church Halifax/‎‎በእንግሊዝ ሀገር የሚገኝና የፕሮቴስታንት እምነት አካል የሆነ Hope Church Halifax የተባለ ቤተክርስትያን ከነ-ተከታዮቹ ጠቅልሎ ኦርቶዶክስ ሃይማኖትን መቀበሉ የድንግል ማርያምና የፃድቃንን አማላጅነት እንደሚቀበል ይፋ አድርጓል ።‎‎ቤተእምነቱ hopehalifax.org/orthodoxy በድህረ ገፁ...

ፍልሰታ ምን ማለት ነው? እንኳን አደረሳችሁ

​​​​​​ ሊቀ ማእምራን ደጉ ዓለም ለዚህ ጥያቄ የሚከተለውን ምላሽ ሰጥተዋል፤ "ፍልሰታ ማለት ፈለሰ /ተሰደደ/ ከሚለው ግስ የወጣ ነው።" ‹ፍልሰት› ማለት ደግሞ የተለያየ ትርጕም ቢሰጠውም ‹ፍልሰታ  ለማርያም› ተብሎ ሲገለጽ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከሚያልፈው  ወደ ማያልፈው ዓለም ከመቃብር የወጣችበት...

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ አስተዳደራዊ እርምጃና ቀኖና ሰጡ

ብፁዕ አቡነ ሕርያቆስ የአዲስ አበባ እና ስልጤ ሀድያ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ከሥርዐተ ቤተ ክርስቲያን ውጭ "በመመረቂያ ጋውን" ጸሎተ ቅዳሴ ባከናወኑ  ካህን እና  የደብሩ አለቃ ላይ አስተዳደራዊ ርምጃና ቀኖና ሰጡ። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን...

ቅዱስ ጊዮርጊስ የልባችሁን መልካም መሻት ይሙላላችሁ !!!

ሦስት ጊዜ ትሞታለህ፣ በአራተኛውም ታርፋለህ የተወለደው ፍልስጤም ልዩ ስሟ “ልዳ” ውስጥ በ277 ዓ.ም ጥር 20 ነው፡፡ አባቱ የልዳ መኳንንት ዞሮንቶስ፣ እናቱ ቴዎብስታ ይባበላሉ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ፡፡ የስሙ ትርጓሜ “ኮከብ ብሩህ፣ ፀሐይ” ማለት ነው፡፡ በዐሥር...

የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ 35ኛ ዓመት በዓለ እረፍታቸው ታስቦና ተከብሮ ዋለ

የብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ ካልዕ 35ኛ ዓመት የእረፍታቸው መታሰቢያ በዓል በዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ ገብርኤል ገዳምና ሥራ አመራር መንፈሣዊ ኮሌጅ ፡ ብፁዕ አባታችን አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሐመረ ብርሃን ቅዱስ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች