ብዝሃ ሃይማኖት

የ3ኛው ፓትርያርክ የዕረፍት መታሰቢያ

የዛሬ 37 ዓመት ግንቦት 28/ 1980 ዓ/ም  የ3ኛው ፓትርያርክ  የዕረፍት መታሰቢያ ብፁዕ ወቅዱስ  አቡነ ተ/ሃይማኖት ፓትርያርክ  ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት  ዘኢትዮጵያ፡፡ ሢመት ፡ ሰኔ  30 : 1968: ጵጵስና  ነሐሴ 23 /1968 ፕትርክና ተሹመዋል፡፡ ቅዱስነታቸው ከሾሟቸው አባቶች መካከል   ሁለቱ ፓትርያርኮች ...

በሚልዮን የሚቆጠሩ ሙስሊም ምዕመናን ቅድስት ከተማ መካ እየገቡ ነዉ

ሚልዮን የሚቆጠሩ ሙስሊም ምዕመናን ከዓመታዊው የሐጅ መንፈሳዊ ጉዞ በፊት ወደ ቅድስት ከተማ መካ እየገቡ ነዉ። የመካ ከተማ ባለ ባለሥልጣናት የሐጅ መንፈሳዊ ተጓዦችን ከሳውዲ አረብያ በረሃማ ሙቀት ለመጠበቅ እና ሕገወጥ ጎብኝዎችን በመከላከል ለመንፈሳዊ ተጓዦቹ ደኅንነቱ...

ብፁዕ ወቅዱስ ፓትርያርኩ መንፈሳዊነትና ፖለቲካን ለይተን መጎዝ ይኖርብናል ሲሉ ጥሪ አቀረቡ !

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሀይማኖት በቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ በተመረጡት ብፁዕ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጅና ብፁዕ የቅዱስ ሲኖዶስ ዋና ጸሐፊ የአቀባበል መርሐ ግብር ላይ...

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል መቼ እንደሆነ ታውቋል

1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ዓርብ ግንቦት 29 ቀን 2017 ይከበራል። ትላንት በሳኡዲ አረቢያ የዙልሂጃህ ወር ጨረቃ ታይታለች። ዛሬ ረቡዕ የተቀደሰው የዙልሂጃህ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው። የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ግንቦት 29 ቀን 2017 በጁምዓ ዕለት...

ሦስቱም ብፁዓን አባቶች ጥፋታቸውን አምነው በቅዱስ ሲኖዶስ ፊት ቀርበው ይቅርታ ጠይቀዋል

የቅዱስ ሲኖዶስ የርክበ ካህናት ምልዓተ ጉባኤ የብፁዓን አባቶች አስተምሮን በተመለከተ ውሳኔ አሳለፈ። የቅዱስ ሲኖዶስ ጽ/ቤት በርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ዛሬ የብፁዓን አባቶች አስተምሮ በተመለከተ በቋሚ ሲኖዶስ ውሳኔ መሠረት የሊቃውንት ጉባኤ በሦስት ብፁዓን አባቶች...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች