ብዝሃ ሃይማኖት

ከበሮ፣ ጸናጽል፣ መቋሚያ በቤተ ክርስቲያን ባለቤትነት በሕግ ተመዝገቡ

የቅድስት ቤተ ክርስቲያ የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት እና ከ10 በላይ ቅዱሳት መጻሕፍት አእምሯዊ ንብረት ሆነው መመዝገባቸው ን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሕዝብ ግኑኝነት መምሪያ ዘገባ ያስረዳል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የዜማ ንዋያተ ቅዱሳት የሆኑት...

በሰሞነ ሕማማት የሚጸለዩት እና የማይጸለዩት ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው?

​​ ከሰኞ ጀምሮ የጌታችንን ሕማም የምናስብበት ሰሞን ነው። እንደ ቅድስት ቤተ-ክርስትያናችን ሥርዓት በዚህ በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸውና ለጊዜው የምንታቀባቸው ጸሎቶች አሉ። 👉 በሰሞነ ሕማማት የምንጸልያቸው ጸሎቶች የትኞቹ ናቸው? በሰሞነ ሕማማት አጥብቀን የምንጸልያቸው ጸሎቶች ውዳሴ ማርያም:ዳዊት: ሰይፈ ሥላሴ:ሰይፈ መለኮት:ድርሳነ...

“ሰላም በብዝኅ ሃይማኖት ማኅበረሰብ” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ

በሊቀ ትጉሀን ቀሲስ ታጋይ ታደለ የተሰናዳ "ሰላም በብዝኅ ሃይማኖት ማኅበረሰብ" የተሰኘ መጽሐፍ ዛሬ ቅዳሜ ሚያዚያ 4 2017 ዓ.ም ተመርቋል። በምርቃት ሥነ ሥርዓቱ ብፁዕ አቡነ ጎርጎርዮስ የምሥራቅ ሸዋ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የዝዋይ ሐመረ ብርሃን...

ሆሳዕና

ሆሣዕና ማለት የዕብራይስጥ ቃል ሲኾን ትርጉሙ አቤቱ አሁን አድን ማለት ነው። በዓለ ሆሣዕና ከዘጠኙ የጌታ ዓበይት በዓላት መካከል ነው። በዚህ ዕለት ክብር ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም በአህያ ጀርባ ሆኖ የገባበት፣ሕዝቡ ዘንበባ ይዘው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች