ቴክኖ-ቢዝ

ኤፍቢአይ የኢራን የመረጃ መዝባሪዎች ይጠቀሙበታል ያላቸውን አራት ድረገጾች በቁጥጥር ስር አዋለ

ኤፍቢአይ መቀመጫቸውን ኢራን አድርጎ በአሜሪካ ኩባንያዎች ላይ የሳይበር ጥቃት፣ የመረጃ ምዝበራ እና ምንተፋ የሚያካሄድ ቡድን የሚገለገልባቸውን አራት ድረ ገጾች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን አስታወቀ። የአሜሪካ የፍትህ ቢሮ በቁጥጥር ሥር የዋለው "የኢራን እስላማዊ ሪፐብሊክ የስለላ እና የደህንነት...

ፌስቡክ የቲክቶክና የዩቲዩብ  ተጽዕኖ ፈጣሪዎችን እያማለለ ነው በወር እስከ 3 ሺ ዶላር ይከፍላል

ሜታ (ፌስቡክ) "Creator Fast Track" የተሰኘ አዲስ መርሃ-ግብር ይፋ በማድረግ፣ የታወቁ የቲክቶክ እና የዩቲዩብ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ወደ ፌስቡክ እንዲመጡ ከፍተኛ የገንዘብ ክፍያ  አቀረበ። ኩባንያው ፈጣሪዎች ቀደም ሲል በሌሎች መድረኮች የለቀቋቸውን ቪዲዮዎች በፌስቡክ ላይ መልሰው...

በጠፈር ምርምር ታሪክ ታይቶ የማይታወቅ የ”ወይራ” ቅርጽ ያለው የሱፐር ኖቫ ፍንዳታ ምስጢር ተገለጸ

በጠፈር ጥናት ዓለም ውስጥ እጅግ አስደሳች የሆነ አዲስ ምዕራፍ ተከፍቷል። እ.ኤ.አ በኤፕሪል 2024 ሳይንቲስቶች ከመሬት 22 ሚሊዮን የብርሃን ዓመታት ርቃ በምትገኝ ጋላክሲ ውስጥ SN 2024ggi የተሰኘች ግዙፍ ኮከብ ስትፈነዳ በከፍተኛ ጥራት ለመመልከት ችለዋል። ይህች ኮከብ...

ዩቲዩብ በAI  የሚፈጠሩ የሐሰት ምስሎችን ለማስወገድ የሚያስችል አሰራር ሊጀምር ነው

ዩትዩብ የግለሰቦችን ድምፅና መልክ በሰው ሠራሽ አስተውሎት (AI) አስመስለው የሚሠሩ የሐሰት ቪዲዮዎችን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት የሚያስችል አዲስ መከላከያ ይፋ አደረገ። ይህ አገልግሎት በተለይ ጋዜጠኞች፣ የመንግሥት ባለሥልጣናትና የፖለቲካ ዕጩዎች በማንነታቸው ተመሳስሎ የሚሰራጭባቸውን የተጭበረበረ መረጃ በቀጥታ እንዲያስወግዱ...

የአለማችን ቁንጮ ዩኒቨርሲቲ የዕውቀት በሩን ለዓለም ከፈተ

በዓለማችን እጅግ ዝነኛ እና ተፈላጊ ከሆኑ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አንዱ የሆነው MIT (Massachusetts Institute of Technology)፣ ድምጹን አጥፍቶ እጅግ አስደናቂ የሆነ ተግባር አከናውኗል። ይኸውም በዩኒቨርሲቲው ውስጥ የሚሰጡ ፈታኝና ጥራት ያላቸውን የትምህርት ኮርሶች በሙሉ በነፃ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች