ኪነ ጥበብ

የስነጥበባት ህክምና (አርትስ ቴራፒ) ፪ኛ ጥናታዊ ጉባኤ

ቅዳሜ ጥር 16 2018 ዓ.ም በ9:00 የጉባኤ ስፍራ: አአዩ ባህል ማዕከል

ድምፃዊ ቴዲ አፍሮ በሞምባሳ የ 3 ቀን የሙዚቃ ድግስ

ተወዳጁ ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ) በኬንያ ሞምባሳ ከተማ አቅንቶ ከ አቦጊዳ ባንድ ጋር የሙዚቃ ስራውን ሊያቀርብ መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ኮንሰርቱ የሚከናወነው አርብ የካቲት 6 እስከ  ሰኞ 9 ድረስ ለሶስት ቀናት ያክል ያቀርባል፡፡ በ'ሪፍ' ሆቴል ሞምባሳ የሚደረገው የድምፃዊ...

የተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ ህልፈት ተሰማ!

​"የቤተሰብ ጨዋታው ናፋቂ… በድንገት ተለየን!" በኢቢኤስ ቴሌቪዥን በሚተላለፈው "የቤተሰብ ጨዋታ" ፕሮግራም እና በተለያዩ የፊልም ስራዎቹ በህዝብ ዘንድ እጅግ የተወደደው አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ፤ ባጋጠመው ድንገተኛ ህመም ምክንያት ዛሬ ረፋድ ላይ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል። ​ነጻነት በስነ-ምግባሩ፣ በፈገግታው...

ቬሮኒካ አዳነ በናይጄሪያ አሳዛኝ ነገር ገጠማት

"የሚያሳዝን ቀን ነበር በናይጄሪያ ያሳለፍኩት" ኢትዮጵያዊቷ የሙዚቃ ኮከብ ቬሮኒካ አዳነ በመላው አፍሪካ ትልቅ ግምት የሚሰጠውን የ9ኛው የአፍሪካ ሙዚቃ ሽልማት (AFRIMA) በአሸናፊነት አጠናቃለች። ቬሮኒካ በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው በዚህ ደማቅ ስነ-ስርዓት ላይ፦"The Best Artist, Duo or Group...

ታዋቂው ኬሮግራፈር ተመስገን የኢትዮጵያን ባህል ለዓለም የሚያስተዋውቅ የመጀመሪያ የሙዚቃ አልበሙን አጠናቀቀ

Aኬሮግራፈር ተመስገን መለሠ (ልጅ ተመስገን) 17 ብሔር ብሔረሰቦችን የዳሰሰ አዲስ የሙዚቃ አልበም ለአድማጮች ሊቀርብ እንደሆነ እውቁ ብሏል። በዳንስ ጥበብ ዘርፍ "የተመስገን ልጆች" የተሰኘውን ቡድን በማቋቋምና በቅርቡም "ንህነ" የተሰኘ መጽሐፍ ለንባብ በማብቃት የሚታወቀው ባለሙያው፤ አሁን ደግሞ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች