ዋናው ጤና

ከ290 በላይ ሐኪሞች በአጥንት ቀዶ ሕክምና ስፔሻላይዝድ በማድረግ ላይ ናቸው

የአጥንት ቀዶ ሕክምና አገልግሎት አሰጣጥን በሀገር አቀፍ ደረጃ ለማጎልበት ከ290 በላይ ሐኪሞች በስፔሻላይዜሽን ትምህርት ላይ እንደሚገኙ የኢትዮጵያ የአጥንትና የአደጋ ሕክምና ስፔሻሊስቶች ብሔራዊ ማኅበር አስታውቋል። ማኅበሩ ዛሬ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳስታወቀው፤ ዜጎች በተፈጥሮ እና በሰው ሠራሽ...

የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ለአከርካሪ አጥንት ህመም ተጋላጭ ናቸው

የዓለም አከርካሪ ቀን (World Spine Day) "አከርካሪዎ ላይ ኢንቨስት ያድርጉ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በተለያዩ የግንዛቤ ማስጨበጫ ኹነቶች የተከበረ ሲሆን፤ መሰል ዝግጅቶች በአከርካሪ ህመም መንስኤዎችና መከላከያዎች ዙሪያ ግንዛቤ ለመፍጠርና ንቃተ ህሊናን ለማሳደግ ወሳኝ...

ኤዲኤችዲ ምንድን ነው? ይህ ችግር ያለባቸው ሕፃናት ምን ዓይነት ምልክት ያሳያሉ?

በእንግሊዝ የኤዲኤችዲ መድኃኒት የሚወስዱ ሰዎች ቁጥር ከምንጊዜውም በላይ ሆኗል። የሀገሪቱ የጤና አገልግሎት ሰዎችን ለማከም እጁን ከአቅሙ በላይ እየዘረጋ እንደሆነ ይናገራል። ከአውሮፓውያኑ 2015 ጀምሮ የኤዲኤችዲ መድኃኒት የሚወስዱ እንግሊዛዊያን ቁጥር ሶስት እጥፍ አድጓል። የቢቢሲ ጥናት እንደሚጠቁመው ደግሞ...

በኢትዮጵያ ከ8 ሴቶች ውስጥ አንዷ በጡት ካንሰር ትያዛለች

በኢትዮጵያ በየዓመቱ ወደ 10,000 የሚደርሱ  ሰዎች በጡት ካንሰር ህይወታቸውን ያጣሉ ተብሎ እንደሚገመት የጤና ሚኒስቴር፣ የጡት ካንሰር ቀንን አስመልክቶ ባዘጋጀው የጡት ካንሰር የግንዛቤ ማስጨበጫ መርሀግብር ላይ ተገለጸ፡፡ በመርሃ ግብሩ  በቀረበው ጥናታዊ ፅሁፍ፣ በኢትዮጵያውያን ሴቶች ላይ ከሚከሰቱት...

የልጅነት ልምሻ ክትባት በአማራ ክልል

በአማራ ክልል ሁለት ዞኖች የታየውን የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክስተት ተከትሎ ክልሉ ከ3 ሚሊዮን 500ሺህ በላይ ለሚሆኑ ህፃናት የፖሊዮ ክትባት መሰጠት መጀመሩን የአማራ ክልል ህብረተሰብ ጤና ተቋም አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ባለፈው ዓመት ከ4 ሚሊዮን በላይ ህፃናት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች