ዋናው ጤና

ነፃ የቀዶ ጥገና ህክምና ማግኝት ይፈልጋሉ ?

አቅመ ደካማ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ነጻ የቀዶ ጥገና ህክምና አገልግሎት ከአፔክስ ኢንዲያን ሆስፒታል ጋር በመተባበር ለመስጠት መዘጋጀቱን ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ እድር አስታወቀ፡፡ 25ኛ የምስረታ ዓመቱን በተለያዩ መርሃ ግብሮች እያከበረ የሚገኘው ቢላሉል ሀበሺ የልማትና መረዳጃ...

ወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የኬሞ ቴራፒ ህክምና ጀመረ

    ወልቂጤ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የካንሰር ህክምና ከጀመረ ሁለት ሳምንት የሆነው ሲሆን በተወሰኑ ታካሚዎች የካንሰር ህክምና መስጠቱን ገልጿል:: ህክምናው ከመጀመሩ በፊት ወረፋ የያዙ ስለነበሩ ከተጀመረ ጀምሮ ለስምንት ሰዎች ህክምና መሰጠቱን ገልፀዋል:: የኬሞ አገልግሎት ለሁለት ሰው የተሰጠ...

‘ሰብዓዊነት ሆይ! ከወዴት አለህ?’- ዶ /ር ቴዎድሮስ አድሐኖም

."በጋዛ የተከሰተው እና ሰው ሠራሽ የሆነውን የረሐብ ፍጅትና ዕልቂት ጉዳይ፣ አሁን በዓለም ዐይኖች ፊት ለመጋረድ የማይቻልበት ደረጃ ላይ ደርሷል።.ሰው ሠራሽ የረሐብ ፍጅቱ እንደሚከሰት ቀድመን ዐውቀን ነበር። ስለርሱ ስናስጠነቅቅ ቆይተናል። እናስቆመው ዘንድ አልተፈቀደልንም።.በየዕለቱ የሰው ሕይወት...

ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር 27ኛ ዓመት በዓሉን አከበረ

ምስረታውን ነሐሴ 17 ቀን 1990 ዓ.ም ያደረገው ጤና ልማትና ፀረ ወባ ማህበር "ወባን በእኛ ሀብት፣በእኛ እውቀትና ጉልበት እናጠፋለን" በሚል መሪ ቃል 27ኛ ዓመት ምስረታውን አክብሯል። የጎጃም አካባቢን ትኩረት አድርጎ የተነሳው ማህበሩ በአሁኑ ጊዜ በ10 ክልሎች ላይ...

በኢትዮጵያ 66 ሚልዮን የሚሆኑ ዜጎች ለ’ትራኮማ’ አጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች ይኖራሉ

👉 በዓለም አቀፍ ደረጃ 103 ሚልዮን በላይ ሰዎች ለዓይን ጤንነት ምቹ ባልሆነ ቦታ ይኖራሉ ተ ከአጠቃላይ የኢትዮጵያ ሕዝብ 66 በመቶ የሚሆነው ለዓይነ-ስውርነት ለሚዳርገው 'ትራኮማ' አጋላጭ በሆኑ አካባቢዎች እንደሚኖር የኢትዮጵያ የዓይን ሕክምና ባለሙያዎች ማህበር አስታውቋል። የማኅበሩ ሥራ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች