ዋናው ጤና

ምክንያት አልባ ፍርሐት

ፓኒክ አታክ ምንም እውነተኛ አደጋ ወይም ግልጽ ምክንያት በሌለበት ጊዜ ከባድ የአካል ምላሽን የሚያስከትል ድንገተኛ ከፍተኛ የፍርሃት ክስተት ነው። ፓኒክ አታክ በጣም አስፈሪ ሊሆን ይችላል፤የድንጋጤ ጥቃቶች/ፓኒክ አታክ በሚከሰቱበት ጊዜ መቆጣጠር የማይቻል የሚመስል የልብ ድካም...

የልጆች ወላጆችን አለመታዘዝ ሰበበ ምክንያት

ለብዙ ወላጆችና አሳዳጊዎች በልጆቻቸው አለመሰማትና ትዕዛዛቸውን አለመፈጸም የተለመደና ትልቁ የዕለት ተዕለት ተግዳሮት ነው። ታዲያ ልጆች ለምን አይሰሙንም? ለምን አይታዘዙንም? ከዚህ በታች የተጠቀሱት ምክንያቶች ማጤን ያስፈልጋል። 1. ረጅምና አሰልቺ ገለጻ ስለምናደርግ፡- ልጆች ወላጆቻቸው እንደማያዳምጧቸው እና  የራሳቸዉን ሃሳብ ብቻ...

የአጥንት መሳሳት (Osteoporosis) ምንድን ነው?

“Osteoporosis” የምንለው የሰውነታችን የአጥንት መሳሳት ችግር ሲሆን የአጥንት የሚነራል ክምችት (Bone mineral density) በእጅጉ እንዲቀንስ የሚያደርግ ችግር ነው። በአለም ላይ በየአመቱ በሚሊዮን የሚቆጠር ህዝብ በዚህ ችግር ተጠቂ ነው። አጥንቶቻችን ያለማቋረጥ ሊሰባበሩ የሚችሉ ከዛም በምትካ...

የሳንባ ካንሰር

የሳንባ ካንሰር ምንድን ነው? የሳንባ ካንሰር ማለት በሳንባ ውስጥ የሚገኙ ህዋሳት ከመደበኛ ዕድገታቸውና ቁጥራቸው ውጪ ጤናማ ባልሆነ መልኩ መባዛት ነው፡፡ የሳንባ ካንሰር ከሳንባ ተነስቶ ወደ አንጎል እንዲሁም ወደ ተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ሊሰራጭ ይችላል፡፡ የሳንባ ካንሰር ምን...

ለሕፃናት

ከውልደት እስከ ስድስት ወር ድረስ ሊደረግላቸው የሚገባ እንክብካቤ ከእናት ጡት ወተት ውጪ ሌላ ተጨማሪ ምግብም ይሁን ፈሳሽ አለማስጀመር፤ በየሁለት ሰዓቱ የእናት ጡት ወተት  መስጠት፤  የእናት ጡት ወተት በተገቢው መጠን እያገኙ መሆኑን ማረጋገጥ፤ እናትየዋ በሃኪም የተለየ የጤና እክል ከሌለባት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች