ዋናው ጤና

የተመጣጠነ የምግብ ችግርን ለመቅረፍ አስገዳጅ መመሪያ ተዘጋጀ

የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በንጥረ ነገሮች የበለፀጉ የዘይትና ዱቄት ምርቶችን ለመመዝገብ የሚያስችል አስገዳጅ መመሪያ ማዘጋጀቱን ተከትሎ በመመሪያው ላይ አስተያየት እንዲሰጡበት በሐዋሳ ቅርንጫፍ የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በተዘጋጀው መድረክ ላይ የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የቅርንጫፉ...

በኢትዮጵያ የመነጽር ጥራት ቁጥጥር እጦት ለከፋ የዓይን ችግር እያጋለጠ ነው

በኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ደረጃ የመነጽርን ጥራት እና ደረጃ የሚቆጣጠር አካል አለመኖሩን የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጤና ሳይንስ ኮሌጅ አስታውቋል ። በዚህም የተነሳ ዜጎች ጥራቱ የተረጋገጠ መነጽር ስለማያገኙ ለከፋ የዓይን ጤና ህመም እየተጋለጡ መሆኑን ተጠቁሟል። የኮሌጁ የዓይን...

13 ኪ.ግ የሚመዝን እጢ (ካንሰር) በተሳካ ሁኔታ በቀዶ ህክምና ተወግዷል

በመቅረዝ ሆስፒታል፣ በዶ/ር ካሳው ደምሌ (አጠቃላይ የቀዶ ጥገና ሐኪም እና ሄፓቶቢሊሪ ቀዶ ጥገና ሐኪም) የተመራ ዘርፈ ብዙ የቀዶ ጥገና ሕክምና ባለሙያዎች ቡድን፣ ከ61 ዓመት ሴት ታካሚ 13.0 ኪሎ ግራም እጢ {retroperitoneal liposarcoma} በተሳካ ሁኔታ...

ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የወባ መድኃኒት መውሰድ ለተለያየ ችግር ይዳርጋል

በሐኪም ያልታዘዘ የወባ መድኃኒትን መውሰድ የተለያዩ ጉዳቶችን እንደሚያስከትል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡ የወባ በሽታ አምጪ ጥገኛ ተኅዋስ ዝርያ ልየታ ሳይደረግና የሕክምና መመሪያ በሌለበት የወባ መድኃኒት መጠቀም÷ ከመድኃኒት መጠን፣ የአወሳሰድ ጊዜና ዓይነት ጋር በተያያዘ ችግር ስሚያስከትል...

እጸ መድኃኒት

ጤና አዳም፦ ቅጠሉም ሆነ ፍሬው ለሆድ መታወክ ፣ ለቁርጥማትና ለሌሎች መሰል ሕመሞች መድኃኒት ነው። ዳማከሴ፦ ለጉንፋን ፣ ለከባድ ራስ ምታት (ማይግሬን) በአፍንጫ ተስቦ የሚወሰድ ፣ ለመተንፈሻ ቧንቧ ችግርና አጠቃላይ ለምች ፍቱን መድኃኒት ነው። ሬት፡- ቅርፊቱ ተልጦ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች