ዋናው ጤና

የተጠናከረ የኢቦላ በሽታ መከላከል ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው

ጤና ሚኒስቴር የተጠናከረ የኢቦላ በሽታ መከላከል ቅድመ ዝግጅት ስራዎች እየተከናወኑ ነው አለ፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ባወጣው መግለጫ፤ በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ እና በዩጋንዳ በቡንዲቡግዮ ቫይረስ ዝርያ የሚመጣ የኢቦላ ቫይረስ በሽታ ተከስቷል። በዚህም እስከ ትናንት ድረስ በሀገራቱ በአጠቃላይ...

ኢትዮጵያ ለኤቦላ ተጋላጭ ተብለው ከተለዩ 10 የአፍሪካ ሀገራት መካከል ተካተተች

በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በተከሰተው አዲስ የኤቦላ ወረርሽኝ ምክንያት፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ አሥር የአፍሪካ ሀገራት ለበሽታው ተጋላጭ መሆናቸውን የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያ ማዕከል አስታውቋል። እነዚህም ሀገራት 🇷🇼 ሩዋንዳ፣🇰🇪 ኬንያ፣🇹🇿 ታንዛኒያ፣🇦🇴 አንጎላ፣🇧🇮 ቡሩንዲ፣🇨🇫 መካከለኛው አፍሪካ ሪፐብሊክ፣🇨🇩 ኮንጎ ሪፐብሊክ፣🇪🇹 ኢትዮጵያ፣🇸🇸 ደቡብ...

በጤና አገልግሎት ማስታወቂያዎች ላይ የሕመምተኞችን ምስክርነት መጠቀም ተከለከለ

የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ባወጣው አዲስ መመሪያ መሠረት በኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኙ የሕክምና ተቋማት ከዚህ በኋላ በሚያወጧቸው ማስታወቂያዎች ላይ የሕመምተኞችን የሕክምና ምስክርነት ማካተት እንዳይችሉ እገዳ ተጣለ። ይህ የጤና አገልግሎት ማስታወቂያ አዘገጃጀትና ሥርጭት መመሪያ ቁጥር 1134/2018 ተገቢ ያልሆኑ...

በመላው ኢትዮጵያ ያሉት የግል ህክምና ተቋማት ብዛት ከ28,000 በላይ ነዉ

የጤና ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ደረጀ ዱጉማ ይህንን ያሉት በ30 ሚሊዮን ብር ኢንቨስትመንት የተቋቋመውንና ኑቢራ በሚል መጠሪያ የተሰየመውን  የህክምና ማዕከል  መርቀው ስራ ባስጀመሩበት ወቅት ነው፡፡ በአሁኑ ወቅት የግል የጤና ተቋማት በቁጥር ከመንግስት የጤና ተቋማት ይበልጣሉ...

የጤና ጉዳይ

የደም ማነስ ምልክቶች ምንድን ናቸው ? የደም ማነስ ምልክቶች ከታየብዎት ወደ ጤና ተቋም በመሄድ የጤና ባለሙያ ያማክሩ !

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች