ዓለም አቀፍ

ፑቲንን ማመን አይቻልም-ቮሎዲሚር ዘለንስኪ

የዩክሬኑ ፕሬዝዳንት ቮሎዲሚር ዘለንስኪ ፤የራሺያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን  ሞስኮ ውስጥ ለመገናኘት ያቀረቡትን ሀሳብ  ውድቅ አደረጉ። ኤቢሲ ኒውስ በተባለው የአሜሪካው መገናኛ ዘዴ ዛሬ ቅዳሜ  በተለቀቀ ቃለ ምልልስ ዘለንስኪ ኪየቭን እንደ አማራጭ ቦታ ጠቁመዋል። ፑቲን "ወደ ኪየቭ ሊመጣ...

ትራምፕን ስለጋበዝኩ የባህር ልምምዱን አዘግዩልኝ !

‎‎የቡድን 20 መሪዎችን ለማስተናገድ በዝግጂት ላይ የምትገኘዉ ደቡብ አፍሪካ በቅርቡ በደቡብ አፍሪካ ዉሐ‎ክልል የባህር ሀይል ልምምድ ለማድረግ ያሰቡት የቻይና እና የሩስያ የጦር መርከቦችን ወደ ሀገሪቱ እንዳይመጡና ስልጠናዉን እንዲያዘገዩት መጠየቋ ተነገረ ።‎‎ በጆሃንስበርግ በህዳር 22...

የጉግል ኩባንያ በአውሮፓ ህብረት የገንዘብ ቅጣት ተጣለበት

የአውሮፓ ህብረት የጉግል ኩባንያ የማስታወቂያ የበላይነቱን ያለአግባብ ተጠቅሟል በሚል የ2 ነጥብ 95 ቢሊየን ዩሮ ቅጣት ጥሎበታል። የአውሮፓ ህብረት ኮሚሽን ጉግል ኩባንያ የማስታውቂያ ህግን በመጣስ የራሱን ምርቶች በበይነ መረብ ብቻ በበላይነት በማስተዋወቅ ሌሎች ተፎካካሪ የማስታወቂያ...

ትራምፕ የቻይናው መሪ ከፑቲን እና ከኪም ጋር በአሜሪካ ላይ እያሴሩ ነው አሉ

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቻይና አቻቸው ሺ ጂንፒንግ ከሩሲያ እና ሰሜን ኮሪያ መሪዎች ጋር በጥምረት በአሜሪካ ላይ እያሴሩ ነው ሲሉ ወቀሱ። ትራምፕ ይህንን ያሉት ቻይና በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በጃፓን ድል የተቀዳጀችበትን 80ኛ ዓመት መታሰቢያ...

እስራኤል ሊባኖስ ላይ ጥቃት ፈፀመች

በሊባኖስ የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ጊዚያዊ ሃይል እንዳስታወቀው ማክሰኞ ማለዳ ላይ የእስራኤል ሰው አልባ አውሮፕላኖች ወደ ተመድ ቦታ እንዳይገቡ የሚከለክሉትን መንገዶች ለማፅዳት ከሚሰሩት የሰላም አስከባሪ ሃይሎች አጠገብ አራት ቦምቦችን መጣላቸው አስታውቋል። ባለፈው ህዳር ወር የጦርነት ስምምነቱ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች