ዓለም አቀፍ

እስራኤል ሀማስ ትጥቅ ይፈታ አለች

የእስራኤል ጦር ጋዛን መክበቡን ተከትሎ ሀማስ እጅ  እንዲሰጥ የእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጥሪ አቀረቡ። በጋዛ ጥቃቱን አጠናክሮ የቀጠለው የእስራኤል ጦር  በርካታ ፍልስጤማውያን መጠለያ ፍለጋ እንዲሰቃዩ አድርጓል ተብሏል። የእስራኤል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር  ጌዲዮን ሳር  በኢየሩሳሌም በሰጡት መግለጫ...

የጃፓን ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን እንደሚለቁ አስታወቁ

የሊበራል ዴሞክራቲክ ፓርቲ (ኤልዲፒ) አባላት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመረ የመጣውን ቅሬታ ተከትሎ የጃፓንጠቅላይ ሚኒስትር ኢሺባ ስልጣናቸውን እንደሚለቁ አስታወቁ። የ11 ወራት የስልጣን ዘመናቸውን ያጠናቀቁት ጠቅላይ ሚኒስትር ሺገሩ ኢሺባ፣ ፓርቲያቸው በምርጫ ጥሩ አፈጻጸም ባለማሳየቱ ኃላፊነት እንዲወስዱ የሊበራል...

የአውሮፓ ህብረት በጎግል ላይ 3.45 ቢሊዮን ዶላር ቅጣት ጣለ ⵑⵑ

ግዙፉ የቴክኖሎጂ ኩባንያ በአሜሪካ እና በፈረንሳይ በብዙ ሚሊዮን ዶላር ቅጣት ከተጣለበት  በኋላ በሳምንት ውስጥ ለሶስተኛ ጊዜ በአውሮፓ ህብረት ተቀጥቷል። የአውሮፓ ህብረት በጎግል ላይ 2.95 ቢሊዮን ዩሮ (3.45 ቢሊዮን ዶላር) ቅጣት የጣለ ሲሆን ይህም ጎግል በአስር...

ኢሎን መስክ ቃል የተገባለት የ1 ትሪሊዮን ዶላር ሽልማት

የቴስላ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኢሎን መስክ፣ በሚቀጥሉት አስር ዓመታት እቅዶቹን ከግብ ካደረሰ፣ የአንድ ትሪሊዮን ዶላር የጉርሻ ማዕቀፍ እንደሚሸልም የኩባንያው ቦርድ አስታውቋል። የዓለማችን ባለሀብት የሆነው መስክ ሽልማቱን ለማግኘት የቴስላን የኩባንያ ዋጋ በስምንት እጥፍ ማሳደግ፣ አንድ ሚሊዮን...

የፈጥኖ ደራሹ ኃይሎች በሱዳን ኤል-ፋሸር  በሰብአዊነት ላይ ወንጀል ፈጽመዋል

እንደ የእውነታ አፈላላጊ ኮሚሽን ሊቀመንበር መሐመድ ቻንዴ ኦስማን፣ የፈጥኖ ደራሹ ኃይሉ የፈጸማቸው ድርጊቶች የሚከተሉትን ያካትታሉ፡- 🔸 የጅምላ ግድያ፣ 🔸 ፆታዊ ጥቃት፣ 🔸 ዘረፋ እና 🔸 ውድመት እንዲሁም በአንዳንድ ሁኔታዎች ማንነት ላይ ያነጣጠረ ጥቃት እና ጭፍጨፋን አስከትሏል። የተፈፀመውን በደልን ለመመርመር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች