ዓለም አቀፍ

በ80 ሺህ ነጫጭ እርግቦች የታጀበው የቻይና ወታደራዊ ትርዒት

ቻይና 2ኛው የዓለም ጦርነት ያበቀበትን እና በጃፓን ላይ ያገኘችውን ድል 80ኛ ዓመት በዓል ለማክበር ታላቅ ወታደራዊ ትርዒት በቤጂንግ አሳይታለች። የቻይና ዘመናዊ ወታደራዊ አቅም ማሳያ በሆነው በዚህ ወታደራዊ ትርዒት ላይ ከ10 ሺህ በላይ ወታደሮች የተሳተፉ ሲሆን፤...

አፍጋኒስታን በሬክተር ስኬል 5.2 በተለከ የመሬት መንቀጥቀጥ ዳግም ተመታች

የታሊባን መንግስት ቃል አቀባይ ዛቢሁላህ ሙጃሂድ በእሁድ በሬክተር ስኬል 6.0 የተለካ የመሬት መንቀጥቀጥ ቢያንስ 1ሺ 411 ሰዎች መሞታቸውን ተናግረዋል። የዩኤስ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ (USGC)ዛሬ ረቡዕ እንዳለው ከሆነ ደግሞ አዲስ 5.2 በሬክተር የሆነ የመሬት መንቀጥቀጥ በተመሳሳይ ቦታ...

“ቻይና ለየትኛውም ጡንቸኛ አትበገርም

ቻይና ጃፓንን ያሸነፈችበት 80ኛ ዓመት የድል በዓል እና የሁለተኛው ጦርነት ማብቂያ በነገው በታላቅ ወታደራዊ ትርኢት እያከበረች ትገኛለች። የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ዢምፒግ የድል ቀኑን አስመልክቶ  ባደረጉት ንግግር "ቤጂንግ የትኛውንም ሀይል አትፈራም፤ አትበገርም ሁሌም ከፊት ትቀድማለች" ሲሉ...

የምዕራባውያን እኛ ብቻ አካሄድ እናወግዛለን !

‎‎የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ቋሚ አባላት የሆኑት ቻይና እና ሩሲያ ከአስር አመታት በፊት በኒውክሌር ስምምነት መሰረት የተፈታውንና ለተወሰኑ ጊዜ ተነስቶ የነበረዉን በቴህራን ላይ የተወሰደ የ ማዕቀብ እርምጃ የአውሮፓ ሀገራት እንደገና ለመጣል የወሰዱትን...

የአንድ መንደር ሙሉ ነዋሪዎችን ህይወት የቀጠፈው የመሬት መንሸራተት አደጋ

በሱዳን ከባድ ዝናብ ባስከተለው የመሬት መንሸራተት አደጋ 1000 ሰዎች መሞታቸው ተገለፀ ። በሱዳን ምዕራባዊ ክፍል በሚገኘው ማራ ተራራ በተከሰተው የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ 1,000 ሰዎች መሞታቸውን የሱዳን ነፃነት ንቅናቄ ሠራዊት አስታውቋል። በአከባቢው ለበርካታ ተከታታይ ቀናት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች