ዓለም አቀፍ

እንግሊዝ በግብፅ የሚገኘውን ኤምባሲዋን ላልተወሰነ ጊዜ  ዘጋች

እንግሊዝ በግብፅ የሚገኘውን ኤምባሲዋን መዝጋቷ የተገለጸ ሲሆን፤ ኤምባሲው የተዘጋው የግብፅ መንግሥት በካይሮ ለሚገኘው ኤምባሲ የሚሰጠውን ጥበቃ በማቆሙ ነው ተብሏል። ይህን ተከትሎ የእንግሊዝ መንግሥት ኤምባሲው ላልተወሰነ ጊዜ ዝግ ሆኖ እንደሚቆይ አስታውቋል። የሁለቱ ሀገራት ዲፕሎማሲያዊ ውዝግብ የጀመረው ግብፃዊ...

ፑቲን የሀገር መሪዎች ምክር ቤት ላይ ንግግር አድርገዋል

በሩሲያው ፕሬዝዳንት የተነሱ ዐቢይ ነጥቦች        🟠 የዩክሬን ግጭትን በተመለከተ፦ 🔸 በአላስካ ስብሰባ ወቅት የተደረሰው መግባባት ለዩክሬን ሰላም መንገድ ከፍቷል፡፡ 🔸 ለዘላቂ እልባት የዩክሬን ቀውስ ዋና መንሣኤ መወገድ አለበት፡፡ 🔸 የዩክሬን ቀውስ መነሳት የ”ወረራ” ሳይሆን የመፈንቅለ መንግሥት ውጤት...

“እውቁን የሃማስ ቃል አቀባይ ገደልኩ” እስራኤል

እስራኤል"የሃማስን ቃል አቀባይ አቡ ዖቤይዳን ገድያለሁ" አለች።የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ ቃል አቀባይ አቡ ዖቤይዳ በእስራኤል አየር ጥቃት ጋዛ ከተማ ውስጥ ህይወታቸውን እንዳጡ አይ ዲ ኤፍ አስታውቋል። የእስራኤሉ መከላከያ ሚኒስትር፣ እስራኤል ካትዝ ጦራቸውን አመስግነው ጠላቶቻችንን ቴል አቪቭ...

“ከትራምፕ ጋር አንተባበርም” ቺካጎ

የቺካጎ ከንቲባ የዶናልድ ትራምፕን ውሳኔ በመቃወም የከተማዋ ፖሊስ ከብሄራዊ ዘቡ ጋር እንዳይተባበር አዘዙ። የፌደራሉን መንግስት ጣልቃ ገብነት አግባብነት የሌለው ነው ያሉት ከንቲባው መተባበር አያሻንም፤ በራሳችን መወጣት የምንችለውን ጉዳይ ብሄራዊ ዘብ ሀይል ማስፈር ትርጉም የለውም...

እሳቱን ማቀጣጠል፤ የሶሮስ የአፍሪካ አለመረጋጋት እቅድ

የትራምፕ፣ የ’ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ’ መሥራቹ ጆርጅ ሶሮስ በአሜሪካ የሚደረጉ ተቃውሞዎችን በመደገፍ ከከሰሱ በኋላ፣ ቢሊየነሩ በአፍሪካ አለመረጋጋትን በማቀነባበር እና ስትራቴጂያዊ ቁጥጥርን በማቋቋም በሚወራላቸው ሚና ዙሪያ ስጋቶች ቀጥለዋል፡፡ በሶሮስ እና በ’ኦፕን ሶሳይቲ ፋውንዴሽንስ’ ላይ የሚቀርቡ ክሶች የሚከተሉት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች