ዓለም አቀፍ

በግጭቱ 224 ኢራናውያን ሲገደሉ ከእስራኤል በኩል 20 ተገድለዋል

እስራኤል በኢራን ላይ የጀመረችው ጥቃት ስድስተኛ ቀኑን ይዟል። ኢራን በአጸፋው ሚሳኤሎችን ወደ እስራኤል እያስወነጨፈች ትገኛለች። በስድስቱ ቀናት ግጭት አንኳር ጉዳዮች፦አርብ፦ ሐሙስ ለአርብ አጥቢያ እስራኤል በኢራን የኒውክሌር ይዞታዎች እንዲሀም የመኖሪያ ስፍራዎች ላይ በፈጸመችው ጥቃት የኢራን የጦር አዛዦች፣...

ትራምፕ የኢራንን ሰማይ ተቆጣጥረናል አሉ

ዶናልድትራምፕ በማኅበራዊ ሚዲያ ገጻቸው ላይ “አሁን በኢራን የአየር ክልል ላይ ሙሉ ቁጥጥር አለን" አሉ። "ኢራን ጥሩ የአየር ክልሏን መከታተያ እና ሌሎች የመከላከያ መሣሪያዎች እንዲሁም ብዙ ነገር ነበራት። ነገር ግን አሜሪካ ከተሰራው፣ ከተፀነሰው እና ከተመረተው 'ዕቃ'...

ፓኪስታን እስራኤልን በኒውክለር መሳሪያ ልትመታ ትችላለች ተባለ

እስራኤል ኢራንን በኒውክለር የምታጠቃ ከሆነ ፓኪስታን በተመሳሳይ በኒውክለር መሳሪያ በእስራኤል ላይ ጥቃት  እንደምታደረስ የኢስላሚክ አብዮታዊ ዘብ  ጄኔራልና የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት አባል ተናገሩ፡፡ ከፍተኛ የእስላሚክ አብዮታዊ ዘብ ጄኔራል እና የኢራን ብሔራዊ ደህንነት ምክር ቤት...

ኢራን የእስራኤል የስለላ ድርጅት ‘ሞሳድ’ ዋና መስሪያ ቤትን በሚሳኤል መምታቷ ተዘገበ

ኢራን የእስራኤል የስለላ ድርጅት ‘ሞሳድ’ ዋና መስሪያ ቤትን በሚሳኤል መምታቷን የኢራን መንግሥታዊ ሚዲያ ታስኒም የዜና ወኪል ዘገበ። የዜና ወኪሉ የአገሪቱን አብዮታዊ ብሔራዊ ዘብ ዋቢ አድርጎ እንደዘገበው የሞሳድ ቢሮ በኢራን ሚሳኤሎች መመታቱን ገልጿል። ታስኒም የሞሳድ መስሪያ ቤት...

በኢራን ከአርብ ጀምሮ ከ450 በላይ ሰዎች ተገድለዋል

በኢራን የሚገኝ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት እስራኤል ጥቃት ከጀመረችበት አርብ ጀምሮ የደረሱ ጉዳቶችን ሲከታተል መቆየቱን ገልጿል። እንደ ሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ዘገባ ከሆነ 224 ንፁሀን ዜጎች ሲገደሉ 188 ቆስለዋል። ከዚህ በተጨማሪ 109 የኢራን ጦር ሠራዊት አባላት ሲገደሉ...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች