ዜና

ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎችን የደገፈው የሰብአዊ እርዳታ ፕሮጀክት ተጠናቀቀ

  ዎርልድ ቪዥን ኢትዮጵያ በግጭት፣ በድርቅ፣ በቦታ መፈናቀል እና ሌሎች ሰብዓዊ ፈተናዎች የተጎዱ ከ1.8 ሚሊየን በላይ ሰዎች ተጠቃሚ የሆኑበት የሶስት ዓመት የተቀናጀ የሰብዓዊ ምላሽ ፕሮጀክት ማጠናቀቁን አሳውቋል። ፕሮጀክቱ በአፋር፣ በአማራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ ኢትዮጵያ እና በትግራይ ክልሎች...

የኦሮሚያ ክልል ስድስት ዞኖች ብቻ እንዲኖሩት ተወሰነ

  በኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት መስራች ጉባኤ ላይ  የጸደቀው አዋጅ፤ ለዞኖች "ለመጀመሪያ ጊዜ የህግ ማዕቀፍ እና የመወሰን ስልጣን የሰጠ ነው" ተብሏል። በሙሉ ድምጽ የጸደቀው ይህ አዋጅ፤ " የኦሮሚያ ክልል ዞኖች፣ ወረዳዎች እና ቀበሌዎች፤ የአስፈጻሚ አካላትን አደረጃጀት፣...

የአንጋፋው ድምጻዊ ግርማ ነጋሽ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ

ባደረበት ሕመም በሕክምና ሲረዳ ቆይቶ ትናንት ከዚህ ዓለም በሞት የተለየው አንጋፋው ድምጻዊ ግርማ ነጋሽ ስርዓተ ቀብር ተፈፀመ:: ስርዓተ ቀብሩ ቤተሰቦቹ፣ ወዳጆች ፣ የሙያ አጋሮቹ እና አድናቂዎች በተገኙበት መስከረም 14/2019 በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። ከሙዚቃ ባለፈ...

ኢትዮጵያዊው ዜናዬነህ ዓለም አቀፍ ሽልማት ተቀበሉ

የ ‹‹ዩዝ ኤንድ ካልቸራል ዴቨሎፕመንት ፋውንዴሽን›› መሥራችና ዋና ሥራ አስኪያጅ ዜናዬነህ ግርማ በኡጋንዳ መዲና ካምፓላ በተካሄደው "የ2026 ዘላቂ የልማት ግቦች (SDG) ) ተፅዕኖ ሽልማት" ላይ አለም አቀፍ ሽልማት ተበርክቶላቸዋል ። ከሽልማቱ በኋላ ባደረጉት ንግግር፣ «በዚህ...

140 ያህል አሰሪ እና ሰራተኛ አገኛኝ ኤጀንሲዎች ታገዱ

የአዲስ አበባ ስራ እና ክህሎት ቢሮ በመዲናይቱ ከህገወጥ አስራር ጋር በተያያዘ የሀገር ዉስጥ የስራ እና አሰሪ አገናኝ ኤጀንሲዎች ላይ ቁጥጥር  እያደረገ ቢገኝም በህገወጥ መንገድ ተከፍተዉ የሚሰሩ ኤጀንሲዎች አሁንም መኖራቸዉን ለኢትዩ  ኤፌ ኤም ተናግሯል። የቢሮዉ የሀገር...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች