ዜና

በእነክርስቲያን ክስ ማረሚያ ቤቱ ለሰኔ 16 ተቀጠረ

የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በእነክርስቲያን ታደለ የክስ መዝገብ ላይ “ክሳቸውን ይከላከሉ ወይስ በነፃ ይሰናበቱ?” የሚለውን ዋና ብይን ለመስጠት መደበኛ ቀጠሮ ለመቁረጥ ፈቃደኛ ሳይሆን መቅረቱን የተከሳሾቹ ጠበቃ ሰለሞን ገዛኸኝ ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። ፍርድ ቤቱ ለብይኑ መደበኛ...

በሳዑዲ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ኢትዮጵያውያን የምህረት አዋጅ ተሰጣቸው

በሳዑዲ አረቢያ ለእስር ተዳርገው የነበሩ 1655 ዜጎቻችን የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ እንዲሰጣቸው ተደርጓል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር። ለኢትዮጵያውያኑ ምህረት የተደረገው ሚኒስቴሩ በሪያድ የኢትዮጵያ ኤምባሲና በጂዳ የሚገኘውን ቆንስላ ጽ/ቤት በማስተባበር ባደረገው የዲፕሎማሲ ጥረት መሆኑን ገልጿል፡፡ ይህ...

አሜሪካ በኢራን ላይ ከባድ ጥቃት ማደረሷን አስታወቀች

ዋሽንግተን በቶማሃውክ ሚሳኤል ጭምር እስከ ቴህራን አቅራቢያ ጥቃት ማድረሷን በፕሬዚዳንቷ በኩል ገልፃለች። ኢራንም በምላሹ በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ የአሜሪካን ይዞታዎች መታለች። የ ኢራን አብዮታዊ ዘብ ኃይል “አሜሪካ ጥቃት ማድረሷን ተከትሎ አፀፋዊ ምላሽ ሰጥቻለሁ ፤በሆርሙዝ ሰርጥ ሁለት መርከቦችን...

የዳኞች ማኅበር በጸጥታ ችግር ምክንያት ዓመታዊ ግምገማ ማካሔድ አልቻልንም

የአማራ ክልል የዳኞች ማኅበር በጸጥታ ችግር እና በትራንስፖርት እጥረት ምክንያት የ2018 በጀት ዓመት ሪፖርት እና ግምገማ ማካሄድ እንዳልቻለ አስታውቋል። እንደ ማኅበሩ ገለጻ፤ በክልሉ ያለው የጸጥታ ሁኔታ አስተማማኝ ባለመሆኑ አባላቱን ከ14ቱም ዞኖች ሰብስቦ በዋና ጽህፈት ቤቱ...

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤት የዓለም ፕሬስ ካውንስል አባል ሆነ

34 አገራትን በአባልነት ያቀፈው የዓለም ፕሬስ ካውንስሎች ማሕበር (WORLD ASSOCIATION OF PRESS COUNCILS (WAPC)) በቅርቡ በኬኒያ ናይሮቢ ባካሄደው ዓመታዊ ጉባኤው ላይ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ምክር ቤትን የአባልነት ጥያቄን ተቀብሎ ማፅደቁ ታወቀ፡፡ መቀመጫውን ተርኪዬ ስታንቡል ያደረገው...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች