ዜና

በፌደራል መንግሥት እና በህወሓት መካከል ያለዉ ግጭት እንዳሳሰበው የአውሮፓ ሰላም ፋውንዴሽን ገለፀ

የአውሮፓ ሰላም ፋውንዴሽን  በኢትዮጵያ ፌደራላዊ  መንግሥት እና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል በቅርቡ እየጨመረ የመጣው ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውጥረት ተባብሶ ሌላ ግጭት ይከሰታል የሚል  ስጋት እንዳለው  በመግለጽ ውጥረቱን በማርገብ በሰላም መፈታት እንዳለበት አሳሰበ። ድርጅቱ...

በፊንቴክ ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶችና ቲክቶከሮች ላይ ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ

ተከሳሾቹ በማህበራዊ ሚዲያ የሰጡትን መግለጫ በተመለከተም ዐቃቢ ህግ አቤቱታ አቅርቧል። በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ሽፋን በተፈጸመ መጠነ-ሰፊ የማጭበርበር ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው የነበሩ ታዋቂ አርቲስቶችና ቲክቶከሮች፣ የዋስትና መብታቸው ተከብሮላቸው በውጭ ሆነው ጉዳያቸውን እንዲከታተሉ መወሰኑ ይታወሳል። የፌደራል ከፍተኛ...

ፍርድ ቤቱ በክረምት ተረኛ ችሎት በአስቸኳይ የሚስተናገዱ ጉዳዮችን ይፋ አደረገ

የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት፣ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/2013 አንቀጽ 38 ንዑስ አንቀጽ 3 መሠረት፣ በክረምት ወቅት በተረኛ ችሎት የሚስተናገዱ አስቸኳይ የፍትሐ ብሔርና የወንጀል ጉዳዮችን ይፋ አድርጓል። ፍርድ ቤቱ እንደገለጸው፣ ከመደበኛ የፍርድ ቤት...

ታላቋ የሀገር ባለውለታ ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ዋና ሥራ አስኪያጅነትና በተለያዩ መስሪያ ቤቶች ከ40 ዓመታት በላይ በኃላፊነት ሲሠሩ የነበሩት ወይዘሮ መዓዛ ቅጣው አረፉ። ወይዘሮ መዓዛ ቅጣው በ83 ዓመታቸው ያረፉት ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በአጋጠማቸው ድንገተኛ ሕመም ነው። ​ወይዘሮ መዓዛ...

ሁለት የኢሕአፓ ፖለቲከኞች እና የተቃዋሚዎች ጠበቃ ታሰሩ

የኢትዮጵያ ሕዝብ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ፖለቲከኞቹ አበበ አካሉ እና ይሳቅ ወልዳይ እንዲሁም ለቀድሞው የሰላም ሚኒስትር ዲኤታ ታዬ ደንደአ ጠበቃ የሆኑት አበራ ንጉስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ምንጮች ተናገሩ። ሁለቱ ፖለቲከኞች እና የሕግ ባለሙያው "በፌደራል ፖሊስ" አባላት...

መጽሔቶች

ዜናዎች

spot_imgspot_img
በቅርብ የወጡ ጽሑፎች