- ልጆቻችን ቴክኖሎጂን ለንባብ እንዲጠቀሙ
ጥሩ የንባብ (Applications) በመምረጥ በአግባቡ አንዲጠቀሙ አናድርግ።
- ልጆቻችን ይበልጥ አሳቢና አሠላሳይ እንዲሆኑ አንብበው ሲጨርሱ፣
“ይህ ገፀ-ባህሪ እንተ ብትሆን ኖሮ ምን ታደርግ ነበር?” እያልን እንጠይቃቸው።
- ልጆቻችን ከቤት ውጪም ማንበብ እንዲለማመዱ፣
በጉዞ ላይ ሳለንም ሆነ በመንገድ ላይ የሚመለከቷቸውን ፅሁፎች እና ምልክቶቸነ አንደያነቡ እናድርግ።
- ልጆቻችን ያነበቡትን መጽሐፍ ደረጃ እንዲሰጡ፣
“ከአንድ እስከ አምስት ስንት ትሰጠዋለህ? በምን?” ብለን እንጠይቃቸው።
የኢትዮጵያ ልጆች ቲቪ
