ሜሪጆይ ኢትዮጵያ 10,000 የአሜሪካ ዶላር ተበረከተለት

Date:

የሜሪ ጆይ ኢትዮጵያ የሁልጊዜ ደጋፊ ዩስትሬት ፓርኪንግ (UStreet parking) ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሔኖክ ተስፋዬ ሜሪ ጆይ በቅርቡ አዲስ አበባ አስኮ ለሚጀምረው የኩላሊት እትጥበት 10,000 የአሜሪካ ዶላር አበርክተዋል፡፡

ድጋፉም በዘላቂነት እንደሚቀጥል ቃል ገብተዋል፡፡ ዩስትሬት ፓርኪንግ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ዶክተር ሔኖክ ተስፋዬ ስላደረጋችሁት መልካም ተግባር በህፃናቱ እና አረጋዊያኑ ስም ከልብ እናመሰግናለን።

ሜሪጆይኢትዮጵያ

ኢትዮጵያዊያን_ለኢትዮጵያዊያን

“ሁሌም ስሰጥ የምቀበለው አለ”

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...