ምክር ለ2018 ተፈታኞች

Date:

Entrance tricks በዋናነት የተከፈተው እንዲሁ short አድርጎ ለማስተማር ብቻ ሳይሆን የማታውቋቸውን ሚስጥሮች እና ቴክኒኮች በተለይ የክፍል አስተማሪዎች የማይነግሯችሁን ነገሮች ለመንገር ነው ። ከዛሬ ነሀሴ 1 ጀምረን  አንዳንድ ነገሮችን እንላችኋለን ።

🦋እቅድ አውጡ ;- ሙሉ ጊዚያችሁን ፃፉት ማሳካት የምትፈልጉትን የአጭር እና የረጅም ጊዜ እቅድ ብላችሁ ፃፋት ። ያወጣችሁትን እቅድ ምን ያህል እየተገበራችሁት እንደሆነ ክትትል አድርጉ ።

🦋የተጋነነ እቅድ አይኑራችሁ ;- ያለንበትን ሙድ ሁሌ ማስቀጠል ስለሚከብድ ቀለል አድርጋችሁ ጀምሩ።

🦋በቂ እንቅልፍ ተኙ ;- ከስምንት ያላነሰ  🤷‍♀️ ። ምሳሌ ከማታ 3-11 ወይም ከ 4-12 አዎ ተማሪ አይደላችሁ እንዴ

🦋እራሳችሁን ከጓደኞቻችሁ ጋር በፍጹም አታወዳድሩ ;- አስታውሳለሁ ሁላችንም ብዙ ጉረኛ 🙍‍♂️🙍 ጓደኞች አሉን ። ይመጡ እና እስካሁን የ አስራ አንደኛን cover አላደረክም እንዴ ይሉሀል ። cover እንደዚ ቀላል ነው እንዴ ትላለህ ። በቃ አለቀልኝ ትላለህ ።

🦋ሶሻል ሚዲያ መጠቀም አቁሙ (ቀንሱ) ;- social media ገዳይ ነው ። ጊዜን አዕምሮን ይገድላል ።በተለይ ቲክቶክ application እስካሁን ስልካችሁ ላይ ካለ uninstall አድርጉት ። 90% ጥላቻ እና ዘረኝነት ነው ይቅርባችሁ ። እመኑኝ

🫩ከ negative ነገር ሁሉ ራቅ :- ጥቃቅን ነገሮችን ሁሉ ከሚያወሳስቡ ፤ እናልፍም ፤ አይሳካም ፤ common content ያደረጉት ሊጥሉን ስላሰቡ ነው ከሚሉ ጓደኞች ፤ በአንድ ሰአት እንዲገባችሁ አድርጎ ማስረዳት እየቻለ ዘጠኝ ሰአት ሙሉ ከሚንዛዛ አስተማሪ እንደዚያም ሆኖ ካልተረዳችሁት 🫣

🦋ጓደኛ ምረጥ ;- ስለጥናትህ ከሁሉ ጋር አታውራ ። የት እንደደረስክ ምን እንደቀረህ በጣም open mind የሆኑ ጓደኞችን መምከር የሚችሉ ንግግራቸው ያማረ አንዳንድ smart ሰዎች አሉ አደል እናንተ ትምህርት ቤት እነሱ ጋ ሂድና አማክራቸው …………ይቀጥላል ።

ጊዜው ገና ነው ቀድማችሁ መጀመራችሁ የሚሰጣችሁ ጥቅም ፤ አመቱን በሙሉ ጭንቀት እና መደናገጥ ሳይገጥማችሁ በ confidence ለማሳለፍ ነው ። ነሀሴ ላይ ጀምሮ በቀን 1 ስአት የሚያነብ ተማሪ መጋቢት ላይ ጀምሮ በቀን 5 ሰአት ከሚያነብ ተማሪ ይበልጣል ።

Entrance Tricks

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...