በሻንጋይ ዳይመንድ ሊግ በተደረጉ ውድድሮች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች አሸነፉ

Date:

✍️ በሴቶች 800 ሜትር አትሌት ጽጌ ዱጉማ  ምርጥ ሰአት በማስመዝገብ አሸንፋለች። ርቀቱን ለማጠናቀቅ 1 ደቂቃ 56.64 ሰከንድ ወስዶባታል።

✍️ በወንዶች 5 ሺህ ሜትር ውድድር አትሌት በሪሁ አረጋዊ አሸንፏል፡፡ ርቀቱን በ12 ደቂቃ 50 ሰከንድ አጠናቋል።

አትሌት ኩማ ግርማ እና አትሌት መዝገቡ ስሜ 2ኛ እና 3ኛ ደረጃን በመያዝ ውድድሩን አጠናቅቀዋል፡፡

የ2025 ዳይመንድ ሊግ በቻይና ዢያመን ከተማ መጀመሩ ይታወሳል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የአሜሪካ ጦር እስራኤልን ከኢራን መከላከሌን ላቆም እችላለሁ አለ

በመካከለኛው ምስራቅ ያለው ውጥረት በከፍተኛ ሁኔታ በናረበት በዚህ...

በፌደራሉ ሠራዊት እና በትግራይ ኃይሎች መካከል ግጭት መቀስቀሱ ተገለጸ

ከሱዳን ጋር በሚዋሰነው የሰሜናዊ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክፍል ውስጥ በሚገኝ...

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...