በአዲስ አበባ የሚገኘው የኬንያ ኤምባሲ ከሁሉም የኬንያ ኤምባሲዎች ከፍተኛው የእድሳት በጀት የተበጀተለት ኤምባሲ ሆኗል

Date:

ኬንያ በአዲስ አበባ ያለውን ኤምባሲዋ ላይ የመሰረተ ልማት ማሻሻያ እና ሌሎችም ማዘመኖችን ለማከናወን የሚያስችል ነው የተባለ ከፍተኛውን 150 ሚሊየን የኬንያ ሽልንግ መበጀቷ ተሰምቷል።

በአጠቃላይ ኬንያ ለኤምባሲዎቿ እድሳት እና ለማዘመን 2.35 ቢሊየን የኬንያ ሽልንግ እንደመደበች ሲነገር በጀቱ ፓርላማው ካፀደቀው በኋላ ወደ ስራ ይገባል ተብሏል።

Tikvah

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ግዮን መጽሔት ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 9 2019 ዓ.ም ገበያ ላይ ውሏል !!!

-የግዮን እንግዳ አምዳችን :- ‹‹ምንጩና ጸሐፊው በማይታወቅ መረጃ መመራት አደገኛ...

ሸኽ መሃመድ አል አሙዲ ተጨማሪ 40 ሺህ ሠራተኞች እንዲቀጠሩ አቅጣጫ ሰጡ

የMIDROC Investment Group ሊቀመንበር ሼክ መሃመድ ሁሴን አል...

የወርቅ ማዕድን ሠራተኛው ከመገደላቸው በፊት ቤተሰባቸው ከታጣቂዎች ጋር ያደረገው የመጨረሻው የስልክ ምልልስ

ማስጠንቀቂያ፡ ቀጥሎ የሚያነብቡት ታሪክ ሊረብሽዎት ይችላል በኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ወለጋ...