በዩኔስኮ የተመዘገበው የቴህራኑ ጎሌስታን ቤተ መንግሥት ጥቃት ደረሰበት

Date:

በኢራን ዋና ከተማ የሚገኘው ታሪካዊው እና በዩኔስኮ በቅርስነት የተመዘገበው የጎሌስታን ቤተ መንግሥት በመዲናዋ በተፈጸመው ጥቃት ጉዳት ደረሰበት።

የደረሰውን ጉዳት ተከትሎ ዩኔስኮ ለቅርሶች የሚደረገው ጥበቃ እንዳሳሰበው ገልጿል።

የአገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት ከቤተ መንግሥቱ አቅራቢያ አርግ አደባባይ ላይ ፍንዳታ ተከስቷል።

የጎሌስታን ቤተ መንግሥት በቃጃር ስርወ መንግሥት ዘመን የኢራን ንጉሳውያን ቤተሰቦች መኖሪያ የነበረ ሲሆን በኋላ ላይ ደግሞ የፓህላቪ ስርወ መንግሥት ዋና መኖሪያ ነበር።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ዶናልድ ትራምፕ ከኢራን ጋር የሚያደርጉት ድርድር እስኪጠናቀቅ ድረስ የተኩስ አቁሙ መራዘሙን አስታወቁ

ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፓኪስታን ጥያቄ መሠረት ከኢራን ጋር የገቡትንየተኩስ...

ለኢትዮጵያ የግብርና ዘርፍ የሚውል የ40 ሚሊዮን ዩሮ የገንዘብ ድጋፍ ተፈቀደ

የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ የልማት ክንፍ የሆነው ኢአይቢ ግሎባል (EIB...

ሃይንከን በአልኮል መጠኑ ጠንከር ያለ ቢራ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ

ሃይንከን ኢትዮጵያ በእለም አቀፍ ደረጃ ዝነኛ የሆነውን ዴሰፔራዶስ (Desperados)...