ኢትዮጵያዊው ምሑር የአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብን እንዲመሩ ተመረጡ

Date:

ፕሮፌሰር አማረ አበበ በአፍሪካ ተወዳዳሪ እና ቅንጅታዊ የሥነ-ፈለክ ማሕበረሰብ የመፍጠር ዓላማ ያለውን ተቋም እንዲመሩ ተመርጠዋል።

በደቡብ አፍሪካ የሰሜን ምዕራብ ዩኒቨርሲቲ የጠፈር ምርምር ማዕከል የምርምር ዳይሬክተር የሆኑት ፕሮፌሰር አማረ አበበ፤ በአዲሱ የሥራ ኃላፊነታቸው የተቋሙን አባላት ቁጥር መጨመር እና የምርምር ትብብርን ማጎልበት እና በአፍሪካ የሥነ-ፈለክ ትምህርትን ማሳደግ ላይ እንደሚሠሩ ገልፀዋል።

@sputnik_ethiopia

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እንግሊዝ ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች ማህበራዊ ሚዲያ እንዳይጠቀሙ አገደች

የእንግሊዝ መንግሥት ዕድሜያቸው ከ16 ዓመት በታች የሆኑ ሕፃናትና ታዳጊዎች...

አሜሪካ 300 ሚሊዮን ዶላር ለኢራን ልትሰጥ ነው መባሉን ትራምፕ አስተባበሉ

አሜሪካ እና ኢራን ከስምምነት ከደረሱ በኋላ አሜሪካ እና አጋሮቿ...

ደህና ሁን! ሰሜ…ስሜ!

“ከልጅነታችን ጀምሮ ጥበብ አገናኝታን ፣ በግሽ አባይ የባህል ቡድን...

✌️ጀግናን ማክበርና መሸለም ጀግንነት ነው

✌️ከዕድሜው የገዘፈው የታሪኩ ጁዋር ጀግናውን ሙሉጌታ ከበደን የመዘከር የጀግንነት...