ኢንተር ሚላን በርካታ የትኬት ጥያቄ ቀረበለት

Date:

ኢንተር ሚላን በርካታ ደጋፊዎቹ የቅዳሜውን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ ለመመልከት ጥያቄ ማቅረባቸው ተገልጿል።

ጨዋታውን ለመታደም ከ 80,000 በላይ የኢንተር ሚላን ደጋፊዎች የትኬት ጥያቄ ማቅረባቸው ተነግሯል።

የቀረበው የስታዲየም መግቢያ ትኬት ከሁለት አመታት በፊት በኢስታንቡል ፍፃሜ ከቀረበው የበለጠ እንደሆነ ተገልጿል።

የአውሮፓ እግርኳስ ማህበር ለክለቦች ለእያንዳንዳቸው 18,000 ትኬቶች የሚሰጥ ሲሆን ኢንተር ሚላን ለታማኝ ደጋፊዎቹ ቅድሚያ እንደሚሰጥ አሳውቋል።

የሻምፒየንስ ሊግ ፍፃሜ ጨዋታ የፊታችን ቅዳሜ በጀርመን ሙኒክ አሊያንዝ አሬና ስታዲየም ይካሄዳል።

@Tikvahethsport

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ከሌ/ጄነራል ታደሰ ወረደ የተላለፈ ጥሪ

በክልላችን ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እያደገ የመጣው የተሳሳተ ስሌት የወለደው...

በሆርሙዝ የባህር ወሽመጥ ላይ በከባድ መሳሪያዎች የታገዘ  የተኩስ ልውውጥ ተካሄደ

ለዓለም የንግድ ሰንሰለት እጅግ ስትራቴጂካዊ በሆነው የሆርሙዝ ባህረ ወሽመጥ...

የሲ.ኤን.ኤን መስራች ቴድ ተርነር ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

የዓለማችን ግዙፍ የዜና አውታር ሲኤንኤን መስራች ቴድ ተርነር በ87...

የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱ ይፋ ሆኗል

ኢትዮጵያ  በድጋፍ መልክ ከአሜሪካ በየዓመቱ  በመንግስት በኩል ፈሰስ የሚደረግ...