ከመንግስት ከፋተኛ የትምህርት ተቋማት ጋር ውል ሊደረግ ነዉ

Date:

የትምህርት ሚኒስቴር ከሁሉም የመንግስት ከፍቸኛ የትምህርት ተቋማት ጋር የአፈፃፀም ውል ለማድረግ እና ተቋማዊ አሰራርን በጥብቅ ለመከታተል የሚያስችል አሰራር መዘርጋቱን  አስታውቋል።

የከፍተኛ ትምህርት ተቋማትን አፈፃፀም እና የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ አዳዲስ የአሰራር ተግባራዊ መደረጉን   የተናገሩት  በትምህርት ሚኒስቴር የበይነመረብ ትምህርት ማጠናከር ፕሮግራም ዋና አማካሪ ዶክተር ጌታሁን መኮንን ናቸው።

አዲሱ አሰራር ትኩረቱን በዩኒቨርሲቲዎች አጠቃላይ የትምህርት እንቅስቃሴ ላይ የሚያደርግ ሲሆን፣ በየዓመቱ መጀመሪያ ላይ የመምህራን እና የተማሪዎች አጠቃላይ የትምህርት እቅዶች በተቋማዊ እቅድ ውስጥ እንዲካተቱ ይደረጋል ብለዋል።

አክለውም ፤ከሀገር አቀፍ አጠቃላይ ግምገማዎች ጎን ለጎን የተቋማቱን እንቅስቃሴና አፈፃፀም በቅርበት የሚከታተልና የሚገመግም ልዩ የክትትልና ግምገማ ኮሚቴ ተቋቁሞ ስራ መጀመሩን ተናግረዋል

አሐዱ ሬዲዮ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኢትዮጵያ እና የቻይና አየር መንገዶች የጋራ ስምምነት ተፈራረሙ

የኢትዮጵያ አየር መንገድ እና ቻይና ሳውዘርን አየር መንገድ በቻይና...

ሁቲዎች በሳዑዲ የነዳጅ ኩባንያ አስተዳደር ሕንጻ ላይ በፈጸሙት ጥቃት በእሳት ተያያዘ

የሳዑዲ አረቢያ የኢነርጂ ሚኒስቴር በአገሪቱ ምሥራቃዊ ግዛት የሚገኘው ከዓለም...

የሹመት ዜና

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)  ሹመት የሰጧቸው አመራሮች፡- 1. አቶ...

እንደዚህ ዓይነቱ ብልሹ ኣሰራርን ካላረምን በቀር መልካም ኣስተዳደርን …

በኣጠቃላይ በዚህ ዓመታዊ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ኣጠቃላይ...