የሰብዓዊ መብት ድርጅቱ ካርድ መታገዱ ተሰማ

Date:

የሲቪል ማህበረስበ ድርጅቶች ባለስልጣን በሰብአዊ መብት ሥራዎች ታዋቂ የሆኑ ድርጅቶችን በደብዳቤ ማሸጉን አስታውቋል::

መንግስት ካገዳቸው የሰብዓዊ መብት ድርጅቶች ውስጥ “የመብቶች እና ዴሞክራሲ ዕድገት ማዕከል (ካርድ) እና ስብስብ ለሰብአዊ መብቶች ኢትዮጵያ እንደሚገኙበት ተጠቁሟል፡፡

የሲቪል ማህበረስበ ድርጅቶች ባለስልጣን  ባለፈው ሳምንት መጨረሻ እና በዚህ ሳምንት ለድርጅቶቹ በተናጠል በላከው ደብዳቤ፣ ድርጅቶቹ ከማንኛውም እንቅስቃሴ መታገዳቸውን አመላክቷል፡፡

ባለስልጣኑ ለእገዳው እንደምክንያት ያቀረበው  የመብት ተቋማቱ ከፖለቲካ ገለልተኛ ሆኖ መሥራት ሲገባቸው ከዓላማው ውጭ በመንቀሳቀስ የአገርና የህዝብ ጥቅምን የሚጎዱ ተግባራት ላይ በመሰማራታቸውና  ከባድ የህግ ጥሰት መፈጸሙን ካረጋገጠ በኋላ እግድ እንዳሳለፈ ታዉቋል ። ምንጭ :- ዋዜማ

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

የኮሪያ ዘማቾች ያስመዘገቡት አኩሪ ታሪክ በዓለም ሲታወስ ይኖራል

75ኛ ዓመት የኮሪያ ዘማቾች መታሰቢያ በዓል አዲስ አበባ በሚገኘው...

አሜሪካ በጣለችው የባህር ላይ እገዳ ሳቢያ ኢራን 4.8 ቢሊዮን ዶላር አጣች

በአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ትዕዛዝ በኦማን ባህረ ሰላጤ ላይ...

ኢሕአፓ ሊያካሂድ የነበረውን ሰላማዊ ሰልፍ ማራዘሙን አስታወቀ

የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ፓርቲ (ኢሕአፓ) ሚያዚያ 30 ቀን 2018...

እሁድ መንገዶች ለተሽከርካሪዎች ዝግ ይደረጋሉ

መነሻውንና መድረሻውን መስቀል አደባባይ የሚያደረገው ዓለም አቀፉ የዛይድ የበጎ...