የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል መቼ እንደሆነ ታውቋል

Date:

1446ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ዓርብ ግንቦት 29 ቀን 2017 ይከበራል።

ትላንት በሳኡዲ አረቢያ የዙልሂጃህ ወር ጨረቃ ታይታለች። ዛሬ ረቡዕ የተቀደሰው የዙልሂጃህ ወር የመጀመሪያ ቀን ነው።

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ግንቦት 29 ቀን 2017 በጁምዓ ዕለት ተከብሮ ይውላል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ ለሚገኘው ቅርንጫፉ ተጨማሪ 1.4 ቢሊዮን ሺሊንግ ኢንቨስት አደረገ

የኬንያው የቴሌኮም ግዙፍ ኩባንያ ሳፋሪኮም እስከ ሰኔ 2018 ዓ.ም...

በምክክሩ ሕዝበ ውሳኔ የተጠየቀባቸው ጉዳዮች

በሀገራዊ የምክክር ጉባኤ 15ኛ ቀን ውሎ “ስልታዊ” ቡድኖች በተጠናቀሩ...

ንባብ ለሕይወት ባዛር እየተካሄደ ነው !!!

በንባብ ለሕይወት ፕሮጀክትና በኢትዮጵያ ቤተመዛግብትና ቤተመጻሕፍት አገልግሎት አዘጋጅነት የሚካሄደው...

በኢራን የኤነርጂ መሠረተ ልማቶች ላይ ያነጣጠረ አዲስ መጠነ ሰፊ ጥቃት መታቀዱ ተሰማ

የአሜሪካ ጦር በዚህ ሳምንት መጨረሻ በኢራን ላይ አዲስ ጥቃት...