የፀሐይ ኃይል መጠቀም አስገዳጅ ሊሆን ነው

Date:

ኢትዮጵያ ያላትን የፀሐይ ኃይል ለመጠቀም በሁሉም ሕንፃዎችና ቤቶች ውስጥ የፀሐይ ኃይል መጠቀም በሒደት አስገዳጅ እንደሚሆን ተገለጸ፡፡

ይህ የተገለጸው የውኃና ኢነርጂ ሚኒስቴር ከኢንተርናሽናል ሶላር አሊያንስ (International Solar Alliance) ጋር የፀሐይ ኃይል በጋራ ለማልማት የሚያስችል ስምምነት ነሐሴ 7 ቀን 2017 ዓ.ም. ሲፈራረሙ ነው፡፡

‹‹ኢትዮጵያ ከፍተኛ የፀሐይ ኃይል አላት›› ያሉት የውኃና ኢነርጂ ሚኒስትር ደኤታ ሡልጣን ወሊ (ኢንጂነር)፣ ይህን አቅም ጥቅም ላይ ለማዋል ከዚህ ቀደም አለመሠራቱን፣ ለዚህም ሲባል በሒደት በእያንዳንዱ ቤትና ሕንፃ ጣሪያ የፀሐይ ኃይል ቴክኖሎጂ እንደሚገጠም አስታውቀዋል፡፡
#ሪፖርተር

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

እግዚአብሔር የሰጠኝን ተልዕኮዎች ፈጽሜያለሁ የአዛዥነት ዘመኔ እያበቃ ነው

የኡጋንዳ የመከላከያ ኃይሎች አዛዥ (CDF) ጄነራል ሙሁዚ ካይኔሩጋባ ከወታደራዊ...

አሐዱ ባንክ 1ነጥብ 07 ቢሊዮን ብር አተረፈ

ባንኩ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት ከ3 ነጥብ 2 ቢሊዮን ብር...

በጋምቤላ ከምሽት አንድ ሰዓት በኋላ ነዋሪዎች እንዳይንቀሳቀሱ ተከለከለ

ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በቅርብ ርቀት ላይ በሚገኘው ጋምቤላ...

ፍልውሃ እና ሶደሬ!

ከሐዉለት አህመድ በቀደም ከብዙ ዓመታት በኋላ የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ሔጄ...