ለኢትዮጵያ የትምህርት መውደቅ ምክንያቱ ምንድነው ነው?

Date:

በዘርፉ ባለሞያዎች ለዚህ ችግር ምክንያት የተባሉ ነጥቦች ተዘርዝረው ሲቀርቡ ይሰማል፡፡

በትምህርት ዙሪያ የሚሰራ ተቋም አጠናሁት ብሎ ይፋ ባደረገው ውጤት የኢትዮጵያ የት/ት ሥርዓት ተማሪ የተሳሳተውን እንዲያውቅና መልሶ እንዲያርም እድል አለመስጠቱ ትልቁ ችግር ነው ብሏል፡፡

ተማሪዎች በፈተናዎች ወቅት የሚያገኙትን የተሳሳቱ መልሶቻቸውን እንዲያርሙ እድል አለመስጠታቸው እንደ ዋና ችግር ተመልክቼዋለሁ ያለው በዘርፉ ለ20 ዓመታት ሲሰራ የቆየው ዕርግብ የትምህርት አገልግሎት ይህም የስራ አጥ ቁጥር እንዲጨምር አድርጓል፣ ተማሪዎች ከሌሎች የአለም ሀገራት ጋር ተወዳዳሪነታቸው ዝቅተኛ እንዲሆን እና ሌሎች ችግሮችን አስከትሎብናል ብሏል።

በዚህም በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ በአማካይ በዓመት ከ700 ሚሊዮን እስከ 1 ቢሊየን ኤክስ ለተማሪዎች እንደሚሰጥ ተመልክተናል ያሉት ዕርግብ የትምህርት አገልግሎት የእቅድ አስተዳደር ሀለፊ አቶ መርሃዊ ጎሹ አበበ አንድ አስተማሪም በዓመት እስከ 20,000  ኤክሶች ለተማሪዎች ይሰጣል ብለውናል፡፡
ለትምህርት ሥርዓቱ ዋነኛው ችግር ስህተትን አለማረም ሆኖ አግኝቸዋለሁ ያለው ድርጅቱ ይህ ችግር ደግሞ አሁን ላለንበት የትምህርት ምስቅልቅል ዳርጎናል ብሏል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….. https://www.mixcloud.com/ShegerFM/63e-rtd/

ከሸገር 102.1

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አዲስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ኢራን የበለጠ ምላሽ በመስጠት የተራዘመ ጦርነት እንደምታካሂድ አስታወቀች

ከፍተኛ የኢራን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አሜሪካ ሌላ ዙር ጥቃት በአገራቸው...

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን...

የጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ 28 የውጭ ዜጋ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ጋር ማስተሳሰሩን ገለጸ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ መርሃ-ግብር አማካኝነት በዘንድሮው ዓመት...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት...