መድፈኞቹ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ ! አጠቃላይ ውጤት 5-1

Date:

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ሩብ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ አርሰናል ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 ማሸነፍ ችለዋል።

የመድፈኞቹን የማሸነፊያ ግቦች ቡካዩ ሳካ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ሲያስቆጥሩ ለሪያል ማድሪድ ቪንሰስ ጁኒየር ከመረብ አሳርፏል።

አርሰናል ሪያል ማድሪድን በድምር ውጤት 5ለ1 በማሸነፍ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

ቶማስ ፓርቴ ቢጫ ካርድ መመልከቱን ተከትሎ የመጀመሪያው ግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ በቅጣት ያመልጠዋል።

አርሰናል ከሪያል ማድሪድ ጋር ያደረጋቸውን አራት የሻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች አልተሸነፈም ሶስቱን ማሸነፍ ችሏል።

አርሰናል በግማሽ ፍፃሜው የፈረንሳዩን ሻምፒዮን ክለብ ፒኤስጂ የሚገጥሙ ይሆናል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አዲስ ጦርነት ከተቀሰቀሰ ኢራን የበለጠ ምላሽ በመስጠት የተራዘመ ጦርነት እንደምታካሂድ አስታወቀች

ከፍተኛ የኢራን ወታደራዊ ባለሥልጣናት አሜሪካ ሌላ ዙር ጥቃት በአገራቸው...

ምክክሩ ወሳኝ ምዕራፍ ላይ ደርሷል

ሀገራዊ የምክክር ጉባኤ በሥራ ቡድን ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘውን...

የጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ 28 የውጭ ዜጋ ተማሪዎችን ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ጋር ማስተሳሰሩን ገለጸ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ በጎንደር ቃል-ኪዳን ቤተሰብ መርሃ-ግብር አማካኝነት በዘንድሮው ዓመት...

የሕግ ተማሪዎቹ አፍሪካን ወክለው ለዓለም አቀፍ የምስለ-ችሎት ፍጻሜ አለፉ

የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የህግ ተማሪዎች በአህጉራዊው የዓለም አቀፍ የኢንቨስትመንት...