
እነሆ RIDE በመጭው 5 ዓመታት ለብዙ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ዛሬ ከስራ ክህሎት ሚንስትር ቢሮ ጋር በአብሮነት ለመስራት MOU ተፈራርሟል::
ድርጅታችን እስካሁን በቴክኖሎጂ ያካበተውን ጥልቅ ልምድ በይበልጥ በማጎልበት ከስራ ክህሎት ሚንስትር ከፍተኛ አቅም ጋር አጣምሮ በDelivery እና የመሳሰሉት ተያያዥ ስራዎች ለብዙ ሺ ወጣቶች የስራ እድል ለመፍጠር ቁርጠኝነቱን ያሳየበት እለት ነው::