ሰርጂዮ አጉዌሮ ፊልም ተሰራለት !

Date:

የቀድሞ አርጀንቲናዊ የማንችስተር ሲቲ ታሪካዊ ተጨዋች ሰርጅዮ አጉዌሮ ዘጋቢ ፊልም እንደተሰራለት ተገልጿል።

” kun por Aguero ” የሚል ርዕሰ የተሰጠው ዘጋቢ ፊልሙ የሰርጂዮ አጉዌሮን የእግርኳስ ታሪክ በስፋት እንደሚዳስስ ተነግሯል።

ዘጋቢ ፊልሙ በቀጣይ ሚያዚያ 29/2017 ዓ.ም በ ” Disney+ ” ለተመልካች እይታ እንደሚቀርብ ተገልጿል።

@Tikvahethsport  

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

በቬንዝዌላ በደረሰ የመሬት መንቀጥቀጥ የ32 ሰዎች ህይወት አልፏል

በቬንዙዌላ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የታወጀ ሲሆን 7.2 እና 7.5...

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ “ሉሲ” ላገኟት ፕሮፌሰር የክብር ዶክትሬት ዲግሪ ሰጠ

የዩኒቨርሲቲው ሴኔት ሰኔ 16 ቀን 2018 ዓ.ም. ባካሄደው ስብሰባ፥...

የሳህለወርቅ ዘውዴ አዲሱ አለም አቀፍ ሹመት በተመድ ልዩ ተልእኮ ተሰጣቸው

የቀድሞዋ የኢትዮጵያ ፕሬዝደንት ወይዘሮ ሳህለወርቅ ዘውዴ በተመድ ዋና ፀሀፊ...

በሳዑዲ በምሕረት የተለቀቁ 320 ኢትዮጵያውያን

በሳዑዲ አረቢያ የፍርድ ሂደታቸው ተቋርጦ የምህረት አዋጅ ከተሰጣቸው 1...