ሶሪያ እና እስራኢኤል ተኩስ አቁም ላይ ደረሱ

Date:



‎ምንም እንኳን ሁለቱ አገራት በአሜሪካ አማካኝነት ተኩስ አቁም ቢያደርጉም በሱዌዳ ያለው ግጭት አሁንም ቀጥሏል ተብሏል።

‎በቱርክ የአሜሪካ አምባሳደር በዋሽንግተን ጥረት  የተደረሰው ተኩስ አቁም በዮርዳኖስ እና ቱርክ ጎረቤቶች ድጋፍ አግኝቷልም ብለዋል።

‎በቱርክ የአሜሪካ አምባሳደር ቶም ባራክ በኤክስ ገፃቸው ላይ ሀሳባቸውን አጋርተዋል።

‎ባራካ “አሜሪካ ድሩዞች፣ ቤዱዊንሶች እና ሱኒዎች የጦር መሳሪያቸውን እንዲፈቱ ጥሪ ታቀርባለች” ማለታቸውም ተሰምቷል።

‎ሁሉም ሀይሎች አዲሷን እና አንድነቷ የተጠበቀ ሶሪያን በመፍጠር መረባረብ እንዳለባቸውም አስገንዝበዋል አምባሳደሩ።

‎ዜናው እስከተጠናቀረበት ሰአት ድረስ በጉዳዩ ላይ የእስራኤልና የሶሪያ ፖለቲከኞች ያሉት ነገር የለም።

‎በደቡብ ምዕራብ ሶሪያ በሡዌይዳ ግዛት ያለ፣ በድሩዞችና ቤዱዌን መካከል ያለው ውጥረት አሁንም እንዳልረገበ ተወስቷል።

ያጋሩ!

መጽሔቶች

በብዛት የተነበቡ

ተጨማሪ ጽሑፎች
ተመሳሳይ

አክሊሉ ወንድሞቹ ለንባብ በቃ

በፀሐፌ ትዕዛዝ አክሊሉ ሀብተወልድ የልጅነት ታሪክ ላይ ያተኮረ ለታዳጊዎች...

የኢራን ተፈጥሮአዊ ምሽጎች እና ስትራቴጂካዊ ጥበብ

​ግዮን መጽሔት :- በመካከለኛው ምስራቅ የጂኦ-ፖለቲካ ትኩሳት...

ለአድዋ ድል መታሰቢያ በአሜሪካ ቀን ተሰየመ

በአሜሪካ፣ የፔንሲልቪኒያ ግዛት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት፣ የአውሮፓዊያኑ 'መጋቢት...

ኢሎን መስክ የዓለማችን የመጀመሪያው ትሪሊዮነር ሆነ

ኢሎን መስክ የሀብት መጠኑ 1 ትሪሊዮን ዶላር ያለፈ የመጀመሪያው...